ዛሬ እያንዳንዳቸው 3ሺህ ድራም ቅጣት እንዲከፍሉ እና ወደ "ሰደቧት" ሀገራቸው ዲፖርት እንዲደረጉ ተወስኗል
በተጨማሪ ሁለተኛ ወደ ዱባይ ተመልሰው እንዳይገቡ አሻራ ሰጥተው የሚሸከፉ መሆኑን ተወስኗል።
የሚገርመው ነገር ዶ/ር አብይ በዱባይ በነበረው ቆይታ ከንጉሱ ጋር ተነጋግሮ ብዙዋቹን
√ ከእስር እንዲፈቱ
√ የነበረባቸው የቪዛ ዕዳ እንዲሰረዝ
√ የስራ ፈቃድ ችግር የነበረባቸውን ችግሩ እንዲስተካከል ከፍተኛ እና አድካሚ የሆነ የዲፕሎማሲ ስራ ሰርተው ነበር።
ታዲያ ምን ያደርጋል ..
"በገዛ ፈሴ አስሜን መቀስቀሴ"
ይልሃል ይሄ ነው
°√ ፍቅር ያሸንፋል