እባካችሁ ስለ ፈንቅል አንድ ሁለት በሉን። ፈንቅል የወያኔን ማኒፌስቶን በወያኔ ዐይን ወይስ በገብረምድኅን ዓርአያ ዐይን የሚያየው?
Posted: 31 Jul 2020, 13:44
እባካችሁ ስለ ፈንቅል አንድ ሁለት በሉን። ፈንቅል የወያኔን ማኒፌስቶን በወያኔ ዐይን ወይስ በገብረምድኅን ዓርአያ ዐይን የሚያየው? ምክንያቱም በጥቁ እና ነጭ የነበረውን ምስለ ወያኔ መለስ ፎቶ አውርደን በምትኩ የቀለም ቅብ የወያኔ ፎቶ ወደ ሥልጣን መስቀል አንፈልግም። ፈንቅል አቋሙን በግልፅ ማብራራት አለበት - ምን ዓይነት ኢትዮጵያ ይፈልጋል? አፍቃሪ የጎሣ ፌደሬሽን ነው ወይስ የተለዬ አማራጭ?