አቢይ አህመድ፤ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ? በታማኝ ኢትዮጵያዊና በጎሳ ባንዳ መሃል ያለው ግዙፍ ትግል !!!
Posted: 31 Jul 2020, 01:12
ይህ ረዕስ ገና ብዙ የሚባልበት፣ ብዙ የሚዘረዘር ጉዳይ ነው ። ለዛሬና ለመጀመር ይህን ልበል።
እኔ ከኤርሚያ ለገሰ ጋር እስማማለሁ፤ አቢይ የኦሮሞ ብሄረተኛ አይደለም ። የስልጣን ብሄረትኛ የሚለው አባባል ሳይንሳዊ ብቻ ሳይሆን መሆን ያለበትና የሚሆነውም ነው ። ማንኛውም የፖለቲካ እንሰሳ ስለመንግስት ሲያስብ ያለው ነገር የፖለቲካ ስልጣን ነው ። አቢይ የፖለቲካ ስልጣን መያዝና ያንን ስልጣን ሌላው እንዳይቀማው መከላከሉ የፖለቲካኛነቱ መገለጫ ነው ።
ጥያቄው ይህ ሰው የፖለቲካ ስልጣኑን በኢትዮጵያ አጀንዳ ላይ ነው የሚጠቀምበት? ወይስ ላንድ ጎሳ ጥቅምና የውስጥ ባንዳ በመሆን? ይህ ነው ልዩነቱ !! እኔ አቢይ የኢትዮጵያን አጀንዳ እስካራማደ ድረስ እንዲያውም የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ ይሁን ባይ ነኝ ።
አቢይ አህመድ ከኢትዮጵያ ታላላቅ መሪዎች አንዱ ለመሆን ጥቂት የቀሩ ነገሮችን ማድረግ አለበት፤ ክልሎችን ማፍረስ፣ አዲስ ሕገ መንግስት ማምጣት፣ የጎሳ ፌዴሬሽንን ማፍረስ እና የጎሳ ፓርቲዎችን ሕገ ወጥ አስደርጎ ወደ ሲቪክ ማህበርነት መመደብ ። ይህን ካረገ አቢይ ከነምኒልክ፣ ከነ ሃይለ ስላሴ ተርታ እንደሚመደብ ጥርጥር የልውም! ለዚህ ሁሉ የመላ ኢትዮጵያ ድጋፍ አለው ፤ እሱ የፖለቲካ ቆራጥነት ካለው !!
ለምሳሌ የሰሞኑ ከፓርቲዎች ያደረገውን ወይይት ልብ በሉ ! አስገራሚ ያቋም መግለጫ መድረክ ነበር። ማለትም አቢይ አህመንድ የፖለቲካ መሰረቱን፣ የድጋፍ መቆሚያውን፣ የመንግስቱ ሶሺያል መሰረት ከጎሳ ሃይሎች ወደ ኢትዮጵያዊ ሃይሎች ማሸጋገሩን ፣ መለወጡን ያወጀበት እጅግ ወሳኝ መድረክ ነበር ። ይህም ማለት አሁን ..
ብዙ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ከአቢይ ፓርቲ ጋር እንዴት ማበርና መቀናጀት እንዳለባቸው የምር ማሰብ አለባቸው። ቢያንስ የጎሳ ባንዳ መደቦች ሙሉ በሙሉ እስከ ሚሸነፉ ያቢይ ደጋፊ የሆነው ብልጽግና ፓርቲ እና እንደ ኢዜማ ያሉ የዜጋ ፓርቲዎች አብረው መስራት ግድ ይላልቸዋል። የፖለቲካ እንሰሶች ከሆኑ ማለት ነው።
አይ ይህ አይሆንም ፣ ፖለቲካ እንሻረክ ካሉ ደሞ አቢይ የተወሰኑ የመንግስት ስልጣኖች ለነዚህ ፓርቲዎን ሼር በማድረግ የራሱን የድጋፍና ፖለቲካ መሰረት ማስፋት አለበት ።
በጥቂት የፒፒ ድብቅ የጎሳ ባንዳዎች ላይ እስከ ቆመ ድረስ ነጋ ጠባ ሊያወርዱት መጥለፈ መንግስት እንደ ሚሞክሩ ሳይታለም የተፈታ ነው ....
ይቀጥላል ........