Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የአብይና ኢሳያይስ ድንፋታ፣ ጦር (ሳዋ) ጎበኘን ቦለቲካ ለዚሁ ነው እንዴ? እውነትም ትግራዋይ የወርቅ ዘርና ጀግና ናቸው፡፡

Post by AbebeB » 29 Jul 2020, 12:29

ሽምግልና አስቀድሞ ወደ ትግራይ የላከው የአማራ መንግስት እንጂ የትግራዋይ መንግስት አይደለም፡፡ የትግራዋይ መንግስት የተናገረውን የሚያደርግ እንጂ እንፍሽፍሽ አይደለም፡፡

እንፍሽፍሽ ጠ/ሚ/ር አብዮት ካሣዬ መዋጋት ሳይሆን ከአባቶቹ የተማረው መጮህ ነው፡፡ መለስ ደግሞ የአማራ ቢሮክራት እንጂ ተዋጊ ችሎታ የለውም በማለት ገልጾ ነበር፡፡