አማሮች ጎንደር ከተማ የሚገኘውን የአጼ ቴዎድሮስን ሀውልት ሲያፈርሱ ኦሮሞ የሚንሊክን ሀውልት ቢያፈርስ ልዩነቱ ምንድን ነው?
Posted: 29 Jul 2020, 10:51
አማሮች ጎንደር ከተማ የሚገኘውን የአጼ ቴዎድሮስን ሀውልት ሲያፈርሱ ኦሮሞ የሚንሊክን ሀውልት ቢያፈርስ ልዩነቱ ምንድን ነው?
አማሮች ጎንደር ከተማ የሚገኘውን የአጼ ቴዎድሮስን ሀውልት ሊያፈርሱ የሚጥሩት ቅማንት አይገዛንም ለማለት ነው፡፡ ድሮ ግን ቴዎድሮስ አንድዬ መሪያችን ነው እያሉ ከማንም በላይ ሲጮሁ የነበሩት አማራ ነን የሚሉት ማህበረ-ሰብ አባላት ነበሩ፡፡
በተውሶ ማንነት ከመፈን;ጬት ራሳቹን አፈላልጋችሁ አግኙ እያልን አማራ ነን የሚሉትን የምናስተምራቸው ይህ ችግር እንዳይገጥማቸው ነው፡፡