Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
tarik
- Senior Member+
- Posts: 36367
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Post
by tarik » 29 Jul 2020, 09:41
ን ኣብነት፥ ታሪክ=ታሪካችው/ታሪክነው። This was isias afewerki agame's dream 2 be like his headless grandfather yohanes:

ሰበር ዜና
የአሰብ ወደብ ወደ ኢትዮጵያ ሊመለስ ነው። በቅርቡ በኤርትራ የስራ ጉብኝት ላይ የቆዩት ጓድ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በኤርትራ ላይ ባደረጉት ከፍተኛ ጫና ወያኔ አሳልፎ ሰቶት የነበረውን የአሰብ ወደብ ወደ እናት አገሩ ኢትዮጵያ ሊያስመልሱት ቆይተዋል። በተጨማሪም ኤርትራ ወደ እናት አገሯ ኢትዮጵያ የምትመለስበት መንገድ እየተመቻቸ መሆኑን የብልፅግና አመራሮች መግለፃቸው ተሰምቷል። ኢትዮጵያ ትቅደም!

Last edited by
tarik on 29 Jul 2020, 09:51, edited 1 time in total.