Page 1 of 1

የግብፅ መንግስት በህወሓት ካሃዲዎችና ባንዳዎች ታግዞ እንዴት በኢትዮጵያ ላይ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ እንዳደረገ የሚያሳይ ተጨባጭ ማስረጃ!

Posted: 28 Jul 2020, 14:31
by Ejersa
ግብፆች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ የሚሰሩትን ሸርና አሻጥር አስመልክቶ ስንል የነበረው ነገር ሁሉ ለፖለቲካ ፍጆታ የተባለ ይመስልሃል አይደል? የግብፅ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ እንዴት የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ እንዳደረገ የሚያሳይ እንሆ ተጨባጭ የሰነድ ማስረጃ!! "ህወሓት ማለት የካሃዲዎችና ባንዳዎች ስብስብ የሆነ የግብፆች ተላላኪ ነው" ስንል ፕሮፓጋንዳ ይመስልሃል አይደል? እንሆ ታይቶም-ተሰምቶም የማያውቅ በኢጣሊያኖች የተሰራ የቪዲዮ ዶክመንተሪ ማስረጃ!! አሁን ግራ የገባኝ ከእንዲህ ያሉ ወራዳ ከሃዲዎች፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ኢትዮጵያዊ የተባልኩበት ምክንያት ነው!!
ስዩም ተሾመ