ህወሓት ወደ ፌደራል መንግስት ሽምግልና ብትልክም ፊት የሚሰጣት አላገኘችም! ወይ ውርደት
Posted: 27 Jul 2020, 16:06
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
ፈንቅል-Fenkel
15h ·
ሌላ #ሰበር ዜና።
#የወዲ #ኣፎም (ኢሱ) #መንግሥት እና ህዝቢ #ኤሪትራ ኣሻፈረኝ ኣሉ።
#ቀን #ሲጥል እንዲህ ነው።
ማምሻዉን #ከአስመራ ከተማ የወጣው መረጃ መቀሌ ላይ ወያኔ ህወሃቶችን ለቅሶ አስቀምጧቸዋል እየተባለ ነው።
ህዝቢ #ኤሪትራ እና የወዲ #ኣፎም መንግሥት የወያኔ ጥያቄን ውድቅ ማድረጋቸውን በይፋ አሳወቁ።
ሕውሃት ወያኔ በስራ አስፈፃሚ ደረጃ በቅርቡ ባደረገችው ወሳኝ ስብሰባ የትግራይ ህዝብ እና የኤርትራ ህዝብ አንድ ነው።
ይህንንም የማረጋገጥ ሃላፊነት ያለብን እኛ ነን።
ስለሆነም ለኤርትራ ህዝብ ግልጽ መልዕክት በየሚዲያው በመውጣት እናቅርብ እና የመጨረሻ እድላችንን እንሞክር የሚል ሀሳብ በኣይተ ጌታቸው ረዳ አቅራቢነት በወያኔ ስራ አስፈጻሚ ውሳኔ ፀድቆ ነበር።
መንግሥቲ #ኤሪትራም ሆነ ህዝቢ #ኤሪትራ የወያኔ ሕወሓቶቹን ጥያቄ ቀድመው ስለሁኔታው ስለሰሙ #ወያኔ ምንም ብትል ምንም #ከህዝቢ #ኤሪትራ ይቅርታ አታገኝም።
#IT IS OVER! #ህዝቢ #ኤሪትራ ላለፉት #20 ዓመታት ለነበረን ሁለንተናዊ የኢኮኖሚ ማህበራዊ እና አካባቢያዊ ፖለቲካዎች መከራ ተጠያቂዋ ወያኔ እና አመራሮቿ ናቸው።
ስለሆነም እኛ #ኤሪትራውያን ከወያኔ ለሚቀርብ ማንኛውም የአብረን እንስራ ጥያቄ ጆሮ የለንም የሚል ግልጽ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ከመልእክቶቹ መካከል የተተረጎመው ዋና ዋና ነጥብ ይህንን ይመስላል
እኛ #ኤሪትራውያን የአይናችን ቀለም ስላላመረ በግጭት አለቃዋ ወያኔ ትዕዛዝ ከሞቀ እና ተዋደን ከምንኖረው የኢትዮጵያ ህዝብ ተነጥለን በረሃ ላይ ተጥለናል።
ይህንን ቶንኮል ለመቼም አንረሳውም።
እኛ ኤሪትራውያን ከተቀረው እና ከልብ ከሚወደን ብዙሃን የኢትዮጵያ ህዝብ እንድንዋጋ እና በፀብ ውስጥ ላለፉት 20 ዓመታት እንድናልፍ የተደረግነው በዚህ ተንኮለኛ የወያኔ ሕወሓት ቡድን ነው።
በመሪዎቻችን ጠቅላይ ሚኒስቴር #ዶክተር #አብይ አህመድ እና ፕሬዚደንት #ኢሳያስ #አፈወርቂ ጥረት አሁን ልናድሰው የፈቀድነውን ተግባራዊ አንድነት እና ቀና አስተሳሰብን ለመበረዝ ቀን ከሌት እየሰራ ያለው ይኸው የሕወሓት ቡድን በቅርቡ ሟች የሚሆን ነው።
ከነዚህ ከወያኔዎች ጋር ፍፃሜ ዓለም ድረስ አንተባበርም።
#የኤሪትራ ህዝብ በማንኛውም ወቅት ለኢትዮጵያ እና ለወንድም የትግራይ ህዝብ ጠላት አይሆንም አይደለምም።
ክልል ትግራይ እንደ ተቀረው #ህዝቢ #ኢትዮጵያ ነፃ እንዲወጣ በግልፅ ከተጠየቀን እና የኤርትራውያን እገዛ ካስፈለገ ለመርዳት ዝግጁ ነን ብለዋል።
።
ይኸው ነው።

sesame wrote: ↑27 Jul 2020, 17:42Abel we Qael,
Man, I hope the Weyane thieves are paying you for all that you are doing for them. Otherwise, very soon, they will be history and you will be heading to the nearest mental asylum.