Page 1 of 1

Jstudio፣ ንመስፍን ሓጎስ ምዕንቃፉ'ዶ ወይ ምስዓቡ ይምረጽ!! ሰዓረ ፍቃዱ

Posted: 27 Jul 2020, 10:42
by Halafi Mengedi

Re: Jstudio፣ ንመስፍን ሓጎስ ምዕንቃፉ'ዶ ወይ ምስዓቡ ይምረጽ!! ሰዓረ ፍቃዱ

Posted: 27 Jul 2020, 10:45
by pushkin
:lol: :lol: :lol: :lol: የአነግ ሸኔ ማዕከላዊ ኮሚቴ የግንባሩን ሊቀመንበር ጃል ዳዉድ ኢብሳን ከስልጣን በማዉረድ በምክትላቸዉ ጃል አራርሶ ቢቂላ እንዲተኩ አድርጓል፡፡ ጃል ዳዉድ ኢብሳ ከስልጣን እንዲወርዱ የግንባሩ ማዕከላዊ ኮሚቴ የወሰነበት ምክንያቶች

1ኛ. ከማዕከላዊ ኮሚቴዉ እዉቅና ዉጭ ከወያኔ ጋር አጋርነት ፈጥረዉ እየተንቀሳቀሱ መሆናቸዉ ታሪካዊ ስህተት በመሆኑ

2ኛ. በአንድ በኩል ሰላማዊ ይትግል ስልትን በሌላ በኩል ደግሞ የትጥቅ ትግልን እንዳማራጭ ወስደዉ መንቀሳቀሳቸዉ እና ጫካ ላለዉ ኦነግ ሰራዊት አሁንም አመራር መስጠት መቀጠላቸዉ ትክክል አለመሆኑ

3ኛ. አባ ቶርቤ በመባል የሚታወቅ እና በከተሞች የጸጥታ ሃይሎችን፣ የመንግስት አመራሮችን፣ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ግድያን የሚፈጽመዉን የሽብር ቡድን አሰልጥነዉ እና አስታጥቀዉ የሚያሰማሩት ጃል ዳዉድ ኢብሳ መሆናቸዉ በመረጋገጡ እና ከዚህ ድርጊታቸዉ እንዲቆጠቡ በተደጋጋሚ ተግሳጽ ቢሰጣቸዉም መታራም ባለመቻላዉ ከስልጣን እንደወርዱ የኦነግ ማዕከላዊ ኮሚቴዉ ዛሬ ሃምሌ 20/2012 ዓ.ም ወስኗል፡፡

Halafi Mengedi wrote:
27 Jul 2020, 10:42