የዚህ ፎረም ቅሌታም ሽማግሌዎች ዝርዝር
Posted: 27 Jul 2020, 09:03
Short version
አንደኛው ሆረር ይባላል። ato horor
ታድያ ይህ ሆረር ነገርን ማመዛዘን ። አንድ ነገር ባረግ ምን ይከተልብኛል የሚል ጭንቅላት አልተፈጠረበትም
ለምሳሌ። አቶ ሆረር የአማራን ልጆች ሂዱና የንብ ቀፎ ነቅንቁ ይላል። አንድ ሰው የንብ ቀፎ ቢነቀንቅ ምን እንደሚከተልበት ብትነግረው ። በእንጨት ራቅ ብለህ ነቅንቀው። ይልሀል እንጂ ከመጀመሪያው ሙቱ አስተሳስቡ ምንም ዝንፍ አይልም
ሁለተኛው ደግሞ ቅሌታም ሽማግሌ ደግሞ አቶ ህፃን ይባላል Ato sun
በጎሳው ጎበና ኦሮሞ ነው። ኦሮሞን ሙልጭ አርጎ የበላ። ታድያ ነገር ሲጀምር እኔ ፖለቲከኛ አይደለሁም ፣ ፖለቲካም አላውቅም ይለናል ። ታድያ አፍህን ዝጋ ። ምን ከዚህ በኋላ አስቀጠለህ
ሶስተኛው ቀሌታም ሽማግሌ ደግሞ አቶ ቱና ናቸው። ato tuna tuma
ይህም ገገማ ሽማግሌ ነገር ሲጀምር እኔም እንደ አቶ ህፃን ነገር አላውቅም ፣ ኤክስፕርት አይደለሁም ገገማ ነኝ ብሎ ነው የሚጀምረው ። ታድያ ኤክስፕርት ካልሆንክ አፍህን መዝጋት
እኔ ኤክስፕርት አይደለሁም ግን የዶክተር ስራ ልስራ ተነስቻለሁ። ነጩን ካባ አልብሱኝ ሁሉ ነገር ይመጣልኛል።
እኔ አውሮፕላን አብራሪ ኤክስፓርት አይደልሁም ። ግን አውሮፕላን ላበር መጥቻለሁ እና ወግድ በሉ
ከዚያ ሲቀጥል ወጣት ዲዲቲ አለ።
ዲዲቲ አዝንለታለሁ ብዙ ክሱ የሚጠበቅ ነገር አለ ግን ባስበው ባስበው የአምሮ በሽተኛ የመስለኛል ወይም ወድ ቅሌታም ሽማግሌነት የሚለውጥ የመስለኛል።
ይህ ዲዲቲ በህልሙ PM አባይ ዛፍ ሲተክል ያይና በእንግሊዘኛ ህልሙን ቅመም አርጎ መፃፍ ስለቻለ የሚያውቅ ይመስለዋል ። ብዙ ግዜ ነገርኩት እንደሉጋም ሆኜ ከዚህ ግልብ አሳቡ።
Revelations
ሪል ቡል አያት ነው ፫፮ የልጅ ልጅ አሉት
እራሱ ጠይቆ እራሱ የሚመልስ
እራሱ ጥርቶ እራሱ አቤት የሚል
የፈንጣዎች ፌንጣ
ደግሞ ልክ ሌሎች እንደመለሱለት ለማስመስል ለራሱ መልስ በመስጠት መቶ ምላሽ ያድርስዋል።