Page 1 of 1
MP Abiy Ahmed received the first electric car fully assembled in Ethiopia
Posted: 27 Jul 2020, 05:30
by jennifer
Haile Gebreselassie, Chairman of Marathon Motor Engineering Pls (Hyundai Ethiopia), handed the car to PM Abiy Ahmed.
Re: MP Abiy Ahmed received the first electric car fully assembled in Ethiopia
Posted: 27 Jul 2020, 06:55
by jennifer
Re: MP Abiy Ahmed received the first electric car fully assembled in Ethiopia
Posted: 27 Jul 2020, 09:31
by Ethoash
Haile Gebreselassie
ሞተ ተቀበረ ሲባል የሚነሳ ስውዬ ሐይሌ ብቻ ነው። ኦሮሞዎች ሁቴሉን ቢያቃጥሉበት እሱን ላይ ሀዘን ከመቀመጥ የኤሌትሪክ መኪና ስርቶ ጉድ አስኘ ።
እኔ ከሁሉም በላይ የመኪናን ጭስ ማስቀረቱ ነው። የጭስ ማስወገጃ ቱቦም የሌላት መኪና ተስርታ መውጣቱ የአየር ብካኔውን በመቶ እጅ ይቀንሳል። ምንም ነገር ከመኪናዋ የሚወጣ ነገር የለውም።
በሚቀጥለው እነዚህ አረቦች ቤንዚናቸውን እየላኩ በኛው ገንዘብ አብታም ሆነው መልስው እኛኑ አሽከር አርገው ። እሱም ሲብስ ከፎቅ ላይ የሚጥሉን እኮ እኛው በምንልክላቸው የቤትሮ ዶላር ነው ያንን ማስቀረት ማለት ምንኛ ድል ነው።
ሁሉም ሰው ቤንዚን ማደያው በቤቱ ሲሆን ። ማታ ማታ ቻርች አርጎ ጠዋት ሲንፈላስፍ መዋል በሊተር መቶ ሁለት መቶ ብር ቤንዚን ከመግዛት በሳንቲሞች ድረጃ ኤሌትሪክን ገዝቶ ምፈላስፍ እያለ። ይህንን መኪና ለባለታክሲዎች ነበር መስጠት ። በረዝም ግዜ እንዲከፍሉ
ሐይሌ አንዴ ይህቺን ልምድ ስራተኞቹም ካገኙ በኋላ በመቶ ሺህ የሚያክል መኪናዎች የሚስሩበትን ዜዴ ማስብ እንጂ እልዳረስ ብሎ የቤንዚን መኪናዎች ማየት ነው የማልፈልገው አዲስ አበባ ውስጥ በአጭሩ በአምስት አመት ውስት ኢትዬዽያ ቤንዚን አልባ መኪና አገር መሆን አለባት ። አቶቢሶችንም ኤሌትሪክ ማረግ ይቻላል ብርቱ የአገር ልጆች ።
ኬሬዎች ፋብሪካህን እንዳያቃጥሉብህ ስኩሪቲ ካሜሪ አስተክል። በዚህ በማቃጠሉ ነገር ምንም እንደቀልድ አትውስደው በጣም ተጠንቍቅ
፤አብቼም አንዳንዴ ነገሮችን ማዳነቅ ታውቅበታለች ክዚህ በላይ ምን ማስታውቅያ ሐይሌ መስራት ይችላል።
Re: MP Abiy Ahmed received the first electric car fully assembled in Ethiopia
Posted: 27 Jul 2020, 15:20
by jennifer
The resilience of Haile Gebreselassie is amazing.
Re: MP Abiy Ahmed received the first electric car fully assembled in Ethiopia
Posted: 28 Jul 2020, 00:05
by Axumezana
That is great news! Thank you Haile , I am proud of you for bringing state of the art technology to Ethiopia!