Page 1 of 1

የቱለማ ኦሮሞ እስላማዊ አክራሪ ጃዋርን ልክ እያስገባ ነው !!

Posted: 27 Jul 2020, 03:24
by Horus

እነ ሟቹ ሲሳይ ኢብሳ እና አራርሶ ቢቂላ ትክክለኛ የሸዋ ኦሮሞች !!! ኦሮሞ ለባህሉና ቋንቋው ሊታገል ይሞክራል ፣ ግ ን እነጃዋር ኦሮሞን አረብኛ ተናጋሪ፣ ጀለቢይ ለባሽ፣ ቁራን አነብናቢ ያረብ አሽከር ነ የሚያደርጉት

እነhttps://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=227357&start=20

Re: የቱለማ ኦሮሞ እስላማዊ አክራሪ ጃዋርን ልክ እያስገባ ነው !!

Posted: 27 Jul 2020, 04:52
by Guest1
እነ ሟቹ ሲሳይ ኢብሳ እና አራርሶ ቢቂላ ትክክለኛ የሸዋ ኦሮሞች !!! ኦሮሞ ለባህሉና ቋንቋው ሊታገል ይሞክራል ፣ ግ ን እነጃዋር ኦሮሞን አረብኛ ተናጋሪ፣ ጀለቢይ ለባሽ፣ ቁራን አነብናቢ ያረብ አሽከር ነ የሚያደርጉት

ከላይ የሰፈረውን ኣላለም!!!
በአጭሩ የተናገረው ኢትዮጵያን በደማችን በአጥንታችን የገነባን እኛ ኢትዮጵያዊ ነን። ከብዙ ብሄሮች ጋር ተጋብተን ተዋልደናል። ዘረኞችም ኣይደለንም። ጠላቶታችን የሚከፋፍሉን ናቸው። እንኳን ለኢትዮጵያ ለአፍሪካም እንበቃለን።

Re: የቱለማ ኦሮሞ እስላማዊ አክራሪ ጃዋርን ልክ እያስገባ ነው !!

Posted: 27 Jul 2020, 08:04
by Wedi
We knew it from the beginning!!

Re: የቱለማ ኦሮሞ እስላማዊ አክራሪ ጃዋርን ልክ እያስገባ ነው !!

Posted: 27 Jul 2020, 22:19
by Horus
ዛሬ ዳዉድ ኢብሳን የተካው አራርሶ ቢቂላ እንደ ስሙ ከሆነ የሸዋ ልጅ ይመስላል !!!