Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40300
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የቃሊቲው ሁለተኛ መንግስት

Post by Horus » 26 Jul 2020, 22:58

ፖለቲካ አለ ስልጣን አይኖርም፣ ሊኖር አይችልም። አንድ ስልጣን ደሞ በአንድ ግዜ አንድ ሰው ብቻ ነው የሚዘው ። አንድ አገር ደሞ አንድ መንግስት ነው ያልው። ይህ ሕግ ለሁሉም አይነት ከትንሽ እስከ ትልቅ ፖለቲካና ስልጣን የሚሰራ ሕግ ነው ።

ይሄው የኦነግ ዎያኔ 2ኛ መንግስት 1ኛ መንግስት ለመሆን ሲፈነቅል ሙከራው ከሽፎበት አንደኛው ስልጣን ከመሻት ወደ 1ኛ ጥያቄ ወርዷል። በመጀመሪያ የፍንቀላ ወንጀሎች ወደ ቃሊቲ ወረዱ ። አሁን እነ ኦነግና ዎያኔ በውስጣዊ ትንቅንቅ ውስት ገብተአል ። አሁን እንግዲ ሁሉም አገር አማሽ 2ኛ ረድፎች ቤታቸው ቃሊቲ ነው ። አበቃ !