Page 1 of 1

Ethio 360 የአገር ጉዳይ "የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀውስ ምንጮች" Saturday July 25, 2020: በኢትዮጵያ መደብም፣ብሄረሰብም የለም።

Posted: 26 Jul 2020, 15:31
by Abere


ዋና ዋና ታሪካዊ ነጥቦች - ከፕር ኃይሌ ላሬቦ:-

1- አክሱማዊ ማለት ትግሬ አይደለም። ትግሬ ከአክሱም በኋላ የመጣ ጎሣ ነው
2 -አባ ጂፋር 1 ሚሊዮን ኦሮሞ በባርያ ንግድ ለአረብ አገሮች ሽጧል
3- ማንም ግለሰብ የዚህ ብሄር ነኝ ማለት አይችልም
4- የምዕራባዊያን ታሪክ ፀሀፊ ከአውሬነት በላይ አውሬ ካለ ያቃል አሩሲን አይገልፀውም
5- የኢትዮጵያ ታሪክ ከ 6 ሺ ዓመታት በላይ ይዘልቃል
6 -አማርኛ የኢትዮጵያ ቋንቋ ነው
7 -ወዘተ