የኦነግን አያቶላ ዳውድ ኢብሳን ለመፈንቀል የተደረገው ሙከራ ከሸፈ!! WEEY GUUD!!
Posted: 26 Jul 2020, 11:46
የኦነግን አያቶላ ዳውድ ኢብሳን ለመፈንቀል የተደረገው ሙከራ ከሸፈ!! WEEY GUUD!!
ዛሬ በአዲስ አበባ ጉለሌ በዳውድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግ የእርስ በእርስ ኩዴታ ከሽፏል:: ኦነግን ለአመታት የመሩትን ጃል ዳኦድ ኢብሳን አንስቶ በቦታው ጃል አራርሶ ቢቂላን ለመተካት የተደረገው የውስጥ ሽኩቻ ይለ ጥፋትና መገዳደል ከሽፏል:: ፌደራል ፖሊስ የኦነግን ቢሮና የጃል ዳኦድ ኢብሳን ቤት በመክበብ ጥበቃ በማድረግ ላይ ነው::
ኦነግ ለሁለት ተሰነጠቀ
የኦነግ አባል የሆኑት
1.አራርሶ ቢቂላ
2.ኢብሳ ነጋዋ
3.አቶምሳ ኩምሳ
4.ጀቤሳ ጋቢሳ
5.ቶሌራ አዳባ
6.ዋቆ ኬኔ
የሚባሉት ለዛሬ እሁድ ስብሰባ ጠርተው ነበር ይሁን እንጂ የተቀረው የኦነግ አመራር በዳዉድ ኢብሳ የሚመራው ከላይ የተጠቀሱት የኦነግ አመራሮች ወደ ስብሰባ አዳራሽ ማለትም ጉለሌ የሚገኘው እንዳይገቡ በቄሮዎችን አስደርገዋል።
አሁን ላይ ጉለሌ የሚገኘው የኦነግ ጽህፈት ቤት ውዝግብ ተፈጥሯዊ አከባቢውም በአሁኑ ሰዓት በፌዴራል ፖሊሶች እየተጠበቀ ይገኛል።
የአቶ ዳውድ ኢብሳ ቤት ለደህንናታቸው በማለት ቤታቸው በፀጥታ ሀይሎች እየተጠበቀ ነው ።ከቤት እንዲቆዩም ተደርገዋል። የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባር ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ቤታቸው በፀጥታ ሀይሎች እየተጠበቀ ሲሆን ስልካቸውም ዝግ እንደሆነ እና ከቤት መውጣትም ሆነ እሳቸውምን ለመጠየቅ ወደ ቤታቸው መዝለቅ እንደማይቻል ጋዜጠኛ ዳዊት አንደሻው በፌስ ቡኩ የቅርብ ቤተሰቦቻቸውን አዋርቶ ዛሬ ፅፏል።

. Can u c z connection?????