Page 1 of 1

@TPLF: የሽሮ ወጥ ድንፋታ ቅቤ እስኪገባበት ድረስ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ የወያኔስ ድንፋታ ስኳር አስኪታደላት ነው ወይ?

Posted: 25 Jul 2020, 18:26
by AbebeB
እኔ እስከሚገባኝ ድረስ ህወሀት የታገለው ለትግራይ ሕዝብ ነጻነት ነው፡፡ አጋጣሚው ስለተመቸው ወደ ኦሮሚያ ጎራ ማለቱ ያኔም ቢሆን አልደነቀኝም ነበር የኦሮሞን ሕዝብ የያኔ ንቃት ደረጃ በማገናዘብ፡፡ ጊዜው ሲደርስም አጋጣሚው ስላልተመቼው ኦሮሚያን ተሰናብቶ ወደመጣበት ተመልሷል፡፡ ይህም አልገረመኝም፤ የኦሮሞ ሕዝብ ልጆቹን አድርሶና ቄሮ ስር ነቀል ትግል ማድረጉን በመመልከት፡፡

ግና እኔ ሲመስለኝ ህወሀት ወደመጣበት የተመለሰው ያኔ ያነሣትን ዓላማ እንደገና በማስታወስ ጉዞውን ወደ ነጻነት ያደርጋል የሚል ነበር፡፡ ትግራዋይና አማራ ነኝ የሚለው አማርኛ በጋራ የመኖራቸው ተስፋ ዝግ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ አማራ ስልጣኑን ከአደላደለ ይሉኝታ ይዞት አሁን የአማራን መንግስት እየረዳች ካለችው ኤርትራ አሰብን ከመንጠቅ ይመለሳል ብዬ አላምንም፡፡ ስለዚህ የአማራን መንግስት ከተደላደለ እንኳን ትግራዋይ ኤርትራ ያሰጋታል፡፡ አማራ ስልጣን ላይ ሆኖ ኦሮሞ አንዲዋጋ ስለሚያደርግ፡፡

ነገር ግን ስለ አባይ ጉዳይ ተጨንቀውና ተጠበው ሳያቸው ደግሞ እነዚህ ህወሀቶች (ትግራዋይ) ምን ዓላማ ኑሮአቸው ነው ይህን ያህል ስለግድቡ የተጨናነቁት እላለሁ፡፡ ምክንያቱም የዓባይ ውሀ የኦሮሚያ ሲሆን ግድቡ የቤኒሻንጉል ነው፡፡ መለስ ያስጀመረበት ሌላ ምክንያት አለው፡፡ መለስ ስለአስጀመረ ነው ህወሀት የሚጨናነቀው ልል አልችልም፡፡

በመሆኑም ህወሀት እገነጠላለሁ በማለት አስፈራርቶ ስኳር ለማግኘትና ቅቤ ሲጨመርበት መዝለሉን እንደሚያቆመው ሽሮ ህወሀትም ሌላው የአሀዳዊነት አቀንቃን ሁኖ ብቅ ሊል ነው እንዴ የሚል ጥያቄ ያጭራል፡፡ ለነገሩ አማርኞች ትግራይ መገንጠል ትችላለች ያሉት ልባቸውን ሳያዩ አይደለም፡፡

የምሁር ትንተና ያለው ብቅ ይበል፡፡

Has TPLF no goal as a party? Confused as Tigraway nation? Or deliberate distortion to buy time until oldies of the TPLF say bye?


Re: @TPLF: የሽሮ ወጥ ድንፋታ ቅቤ እስኪገባበት ድረስ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ የወያኔስ ድንፋታ ስኳር አስኪታደላት ነው ወይ?

Posted: 25 Jul 2020, 19:28
by Axumezana
Google and get the answer from the article "Tigray and Tigrinyans the past and the future"!

Re: @TPLF: የሽሮ ወጥ ድንፋታ ቅቤ እስኪገባበት ድረስ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ የወያኔስ ድንፋታ ስኳር አስኪታደላት ነው ወይ?

Posted: 25 Jul 2020, 19:42
by Za-Ilmaknun
Abekebe is now grasping little by little how Tplf is planing to use the mob. The wobbling is now evident after the down down lemma drama is clearly demonistrating what is in the making. Stay put ....things are not looking good for terror exporters. :mrgreen:


Re: @TPLF: የሽሮ ወጥ ድንፋታ ቅቤ እስኪገባበት ድረስ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ የወያኔስ ድንፋታ ስኳር አስኪታደላት ነው ወይ?

Posted: 25 Jul 2020, 22:54
by AbebeB
Za-Ilmaknun wrote:
25 Jul 2020, 19:42
Abekebe is now grasping little by little how Tplf is planing to use the mob. The wobbling is now evident after the down down lemma drama is clearly demonistrating what is in the making. Stay put ....things are not looking good for terror exporters. :mrgreen:

Za-Ilmaknun,
Good idea you acknowledge that I grasping. The pace of my thought isn't urgent issue to focus on.
Nevertheless, look the video you posted. Those Amhara guys never learn. Since 3000 years, they are same people of hatred against nations such as Oromo. I state one thing out of their bad behavior.

When it comes to their benefit, they shout saying we are one and same. When it comes against them, they never feel shy to align with any one they think might rescue them: white or mixed Eritreans.
You see, they are like stone. Stone lives in the water but never swim. These stone heads Amharas are also living in Oromia but never avoid their hatred against Oromo nation.

Thanks for the video you posted so that you can easily learn what I stated.