Page 1 of 1
ከአል-ቄሮ እርድ ለተረፍነው እንኳን አደረሰን ! በያለንበት ሁሉ ተደራጅተን ራስችህንን ከቄሮ ሰይፍ እንከላከል !!!
Posted: 25 Jul 2020, 02:54
by Horus
Re: ከአል-ቄሮ እርድ ለተረፍነው እንኳን አደረሰን ! በያለንበት ሁሉ ተደራጅተን ራስችህንን ከቄሮ ሰይፍ እንከላከል !!!
Posted: 25 Jul 2020, 03:34
by Horus
Re: ከአል-ቄሮ እርድ ለተረፍነው እንኳን አደረሰን ! በያለንበት ሁሉ ተደራጅተን ራስችህንን ከቄሮ ሰይፍ እንከላከል !!!
Posted: 25 Jul 2020, 03:44
by Horus
Re: ከአል-ቄሮ እርድ ለተረፍነው እንኳን አደረሰን ! በያለንበት ሁሉ ተደራጅተን ራስችህንን ከቄሮ ሰይፍ እንከላከል !!!
Posted: 25 Jul 2020, 09:30
by Lakeshore
Horus wrote: ↑25 Jul 2020, 02:54
Re: ከአል-ቄሮ እርድ ለተረፍነው እንኳን አደረሰን ! በያለንበት ሁሉ ተደራጅተን ራስችህንን ከቄሮ ሰይፍ እንከላከል !!!
Posted: 25 Jul 2020, 10:59
by Abere
Horus wrote: ↑25 Jul 2020, 03:34
Horus,
እግዜር ይስጥልን! ዘመን የማያስረጃቸው ቁም ነገር ሙዚቃዎች ስለጋበዝከን።
1ኛ) አገር እና የእናት ማህፀን እንዴ ቴዲ አፍሮ ያለውን አርቲስት ያፈራል። የተባረከ ሰው እና እጅ አያዳላም - ሁሉ የእኔ ወይም እኛ እኛ ብቻ ዓይልም።
2ኛ) ሁለቱ ዘመን የማያሽንፋቸው መዝሙሮች በተለይ ""ነሳ ተራመድ" በጣም ጥልቅ መልዕክት ያዘሉ ናቸው። ርዕዮተ-ዓለም ለምኔ ያሉ ናቸው።
የዘር የሃይማኖት ግስንግስ አበክረው ይደርምሱ ያሉ፣ኢትዮጵያ ከእነኝህ ክፉ የመንፈስ እስር ቤት ትፈታ፣ ሰውን ሰው የሚያደርገው ሥራው እንጅ ሌላው ምንም ኃይል አይደለም የሚል ምክር ያዘሉ።
አገር ይሆን ወይስ ዘመን ያረጁት? አገር አረጀ እንዳልል እንዴ ቴድ ያለ ሰው ታፈራለች። ዘመን አረጀ እንዳልል እሳት ትንታግ ሁነው በኢትዮጵያ ፍቅር ተነድፈው ተሰውተው እስር ቤት የማይበግራቸው እንዴ እስክንድር ነጋ ያሉ ጀግኖች አሉ። እነኝህን በኅሌናዬ አስቤ ልቤ ሰማይ ሲዘልቅ፣ እነኛ አላሁ አክበር እያሉ የታታሪ ኢትዮጵያን ቤት በእሳት ሲያቃጥሉ፣ ሰው እንዴ በሬ ሲያርዱ ወደታች ሳይ ዘመን ተኮላሽቷል እላለሁ። ዐልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሄር ይላል የማይቻል ነገር የለም - የተኮላሹት አይቀጥሉም እና በትንታጎቹ ተስፋችን ይለመልማል። ትንታጎቹ እንዴ ሊባኖስ ዝግባ እንጅ እንዴ በርሃ ሣር ጠዋት አታለው ለማታ አይገኙም - ጁሃር እና በቀለ ገሪባ እናስታውስ። እራሳቸውን ያጠፉ ሰዎች እላቸዋለሁ። ከእስር ቢፈቱ እንኳን እንዴ ታሰሩ የሚሞቱ ሰዎች ናቸው እና።