Page 1 of 1

የልደቱ አያሌው እስርና የጠፉት ኮንደሚኒየሞች

Posted: 24 Jul 2020, 18:30
by Revelations

Re: የልደቱ አያሌው እስርና የጠፉት ኮንደሚኒየሞች

Posted: 24 Jul 2020, 18:44
by Revelations

Re: የልደቱ አያሌው እስርና የጠፉት ኮንደሚኒየሞች

Posted: 24 Jul 2020, 18:52
by sun
Revelations wrote:
24 Jul 2020, 18:30
It is so funny that these Ethio 360 guys want Oromo activists to be arrested and put in jail while they oppose non Oromo activists to face justice for alleged crimes committed. They quickly and arrogantly place themselves over and above the law and try to demean the law of the land and through that kind of behavior propagate lawlessness and anarchy. Yasazinal ikko be mamma Ethiopia sii qellidu end ato Lidetu!

Ato Lidetu have been lecturing and propagating repeatedly that the Ethiopian government will become absolutely and completely non existent and extinct for the first time in Ethiopian history after Meskerem 30. Just like the tplf oligarchs Lidetu kept preparing and working hard to practically promote and implement his wishful prediction up to the last minute, leading to carnage but finally foiled and defused, though lots of human and material loses recorded. When he came to notice that the September 30 uprising failed he was about to run away from the country since he has already secured his US visa under the pretext of seeking medical treatment, just in case. I am saying these only after listening and reading various sources including the comments from ato Lidetu's own political party officials. Otherwise I don't know ato Lidetu by all means and as such wish him good luck within the confines of the law of the land that is present, current and on hand. BEQAA! 8)

Think as to what kind of political, economic, military,security, psychological disastrous impacts such devilish and totally irresponsible agitations and propagation may have on all the citizens of the country and beyond.

Any way, ato Lidetu has now become hot subject just like hot cakes for Ethio 360 after being jailed in whose name Ethio 360 may now close their eyes and ears and go on the rampage in making noise and collecting money and getting rich while Lidetu may be suffering and through his sufferings help them produce biased fake news about him and make money in his name. Very funny indeed!
:P

Re: የልደቱ አያሌው እስርና የጠፉት ኮንደሚኒየሞች

Posted: 24 Jul 2020, 19:09
by Revelations

Re: የልደቱ አያሌው እስርና የጠፉት ኮንደሚኒየሞች

Posted: 24 Jul 2020, 19:38
by Sam Ebalalehu
Sun, by now you should be able to differentiate apart the Esat and Ethio 360 personalities. Those whom you mistook for ESAT are the Ethio 360 guys.

Re: የልደቱ አያሌው እስርና የጠፉት ኮንደሚኒየሞች

Posted: 24 Jul 2020, 19:54
by sun
Sam Ebalalehu wrote:
24 Jul 2020, 19:38
Sun, by now you should be able to differentiate apart the Esat and Ethio 360 personalities. Those whom you mistook for ESAT are the Ethio 360 guys.
Sam Ebalalehu,

You are right, I apologize for the error after looking at my comment in the mirror. My comment concerns those habitual Ethio 360 whiners.

Re: የልደቱ አያሌው እስርና የጠፉት ኮንደሚኒየሞች

Posted: 25 Jul 2020, 06:24
by Revelations
Please wait, video is loading...

Re: የልደቱ አያሌው እስርና የጠፉት ኮንደሚኒየሞች

Posted: 25 Jul 2020, 06:44
by Revelations

Re: የልደቱ አያሌው እስርና የጠፉት ኮንደሚኒየሞች

Posted: 25 Jul 2020, 06:58
by Wedi
"ልደቱ አያሌው ወህኒ የወረደው የደብረዛይትን/ቢሸፍቱን ቄሮ ታደራጃለህ ተብሎ ነው።"
የገዳው ስርአት ደሞ እንደው አለቅጥ ዲሞክራስያም ነው።

🤣🤣🤣

Re: የልደቱ አያሌው እስርና የጠፉት ኮንደሚኒየሞች

Posted: 25 Jul 2020, 07:19
by Ethoash
sun wrote:
24 Jul 2020, 18:52
Revelations wrote:
24 Jul 2020, 18:30
It is so funny that these Ethio 360 guys want Oromo activists to be arrested and put in jail while they oppose non Oromo activists to face justice for alleged crimes committed. They quickly and arrogantly place themselves over and above the law and try to demean the law of the land and through that kind of behavior propagate lawlessness and anarchy. Yasazinal ikko be mamma Ethiopia sii qellidu end ato Lidetu!

አቶ ህፃን
አንዱ ጥሬ ፣አንዱ ብስል

በምን አገር ነው ኦሮሞችን ካስርክ ለማጣፈጫ አማሮችንም ቀላቅልበት የሚባለው። አሁን ጥያቄው አቶ እስክንድር ጥፋት አትፍቶዋል ወይም አላጠፋም እንጂ ።።። እኛዎቹ ስለታስሩ እስክንድርም ይታስር ብሎ ምን አይነት ገገምነት ነው።

አቶ ልደቱ ድግሞ ፖለቲከኛ ስለሆነ ያለመታስር መብቱ የተጠበቀ ነው። አንተ ባልከው መንገድ ብንሄድም መስከረም ፴ መንግስት ያበቃለታል ማለት እኮ ፖለቲካ ነው። እስተባብሮ ሰው አልገደለም ።

እንደኔ ከሆነ አብይ ጭንቅላቱ ትክክል ከሆነ።

ጁሐርን መፍታት አለበት ። አስክሬን ስርቀዋል የተቀጡት ቅጣት በቂ ነው ይፈቱ
እስክንድርም እንዲሁ። ማንም አልደረስለትም የአዲስባባ ሚሊዬን ወጣቶች ከጀርባዬ ነው ሲል የነበረው ማንም አላስፈታውም ይህ ካላስተማረው ዝም ብሎ ማየት ነው ሲጃጃል ። ግን ለቂሎች እስርቤት ድካም ነው።
ልደቱም ይፈታ አቶ ህፃን ባለው መንገድ ከሆነ አቶ ልደቱ ትንቢት ዜሮ ከወጣ ታድያ ለምን ታስረዋለህ እንደገና ጀግና ልታረገው። ባልታስር ኖሮ መስከረም ፴ ይሳካ ነበር ብሎ ድርቅ ቢል ምን ልታመጣ ነው።

እኔ የምፈራው አብይም ባይገድለው ጁሐር እስር ቤት እያለ ቢሞት ። ዋ በሉ ለዛች አገር

፫፷ ዎች የሚፈልጉት ለምን አገር አትቃጠልም አማሮች ከገዙ ያ ነው ለነሱ ድሉ። ድሉን አብይ ሊስጣቸው ነው።

Re: “ለኔ ከኢሳያስ ደብረጽዮን ይቀርበኛል፣ ለኔ ከኢሳያስ ጀዋር ይቀርበኛል። ለኔ ከአስመራ አምቦ ይቀርበኛል፣ ለኔ ከአስመራ መቀለ ይቀርበኛል” ያለው-ሊጠፋ ሲል ተያዘ:: / አቶ ልደቱ አያ

MatiT wrote:
25 Jul 2020, 04:01
ስልቻ ቀልቀሎ ቀልቀሎ ስልቻ- ጉራ ብቻ - ሴፕቴምበር 30

ለኔ ከኢሳያስ ደብረጽዮን ይቀርበኛል፣ ለኔ ከኢሳያስ ጀዋር ይቀርበኛል። ለኔ ከአስመራ አምቦ ይቀርበኛል፣ ለኔ ከአስመራ መቀለ ይቀርበኛል

ይህንን አባባል ሰህተት ነው የሚል ። እንግዲያውስ አንድ ፖሊቲከኛ አምጣልኝ በገሀድ

ለኔ ከደብረጽዮን ኢሳያስ ይቀርበኛል፣ ለኔ ከጀዋር ኢሳያስ ይቀርበኛል። ለኔ ከመቀለ አስመራ ይቀርበኛ
እንዲህ ብሎ በገሀድ የሚናገር አምጣልኝ።

ይህ ከሆነ ልደቱ ትክክል ተናግሮዋል ማለት ነው።

የመስከረሙ ፴ ትምቢት ። ለፖለቲከኛ ቁርጥ ያለ ቀን መስጠት ሰህተት መሆኑን ልደቱን ያየ ይቀጣ። ምን ቀን አስጠው ዝም ብሎ በቅርብ ቀን በቅርብ ግዜ እያለ አይፎግርም ነበር ውይ።

Re: የልደቱ አያሌው እስርና የጠፉት ኮንደሚኒየሞች

Posted: 25 Jul 2020, 13:38
by Revelations