Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

tarik
Senior Member+
Posts: 36352
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: FACT: Adwa Tegaru Wants Z World 2 Forget Z Right Hand Man Of DERG Was A Man From Adwa:DO U KNOW HIS NAME?!!!WEEY GUU

Post by tarik » 21 Jul 2020, 22:04

tarik wrote:
21 Jul 2020, 21:44
COL................ :roll: :lol:
Tell me who is that man second from my right or can be ur left??? :lol: !!! WEEY GUUD !!!

Wedi
Member+
Posts: 8598
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: FACT: Adwa Tegaru Wants Z World 2 Forget Z Right Hand Man Of DERG Was A Man From Adwa:DO U KNOW HIS NAME?!!!WEEY GUU

Post by Wedi » 21 Jul 2020, 22:35

ኮሌኔል ፍስሃ ደስታ ይባላል፡፡ የደርግ ምክትል ሊቀመንበር ነበር፡፡ ማለትም በስልጣን ከመንግስቱ ሃይለማርያም በመቀጠለ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ስልጣን የነበረው ሰው ነው፡፡ ትውልዱም የአድዋ ሰው ነው፡፡

tarik
Senior Member+
Posts: 36352
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: FACT: Adwa Tegaru Wants Z World 2 Forget Z Right Hand Man Of DERG Was A Man From Adwa:DO U KNOW HIS NAME?!!!WEEY GUU

Post by tarik » 21 Jul 2020, 22:43

Wedi wrote:
21 Jul 2020, 22:35
ኮሌኔል ፍስሃ ደስታ ይባላል፡፡ የደርግ ምክትል ሊቀመንበር ነበር፡፡ ማለትም በስልጣን ከመንግስቱ ሃይለማርያም በመቀጠለ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ስልጣን የነበረው ሰው ነው፡፡ ትውልዱም የአድዋ ሰው ነው፡፡
U got it wedi, If i tell u how many innocent Eritreans and Amharas this adwan evil agame killed under z disguise of Amhara and derg, u will be shocked. History is repeating it'self again. These ppl r real evil.

Wedi
Member+
Posts: 8598
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: FACT: Adwa Tegaru Wants Z World 2 Forget Z Right Hand Man Of DERG Was A Man From Adwa:DO U KNOW HIS NAME?!!!WEEY GUU

Post by Wedi » 21 Jul 2020, 22:47

ኮሌኔል ፍስሃ ደስታ "አብዮቱና ትዝታየ" በሚለው መጽሃፉ ወያኔ ለደርግ የተሳሳተ መረጃ በመስጠት በሃውዜን ህዝብ ላይ ጭፍጨፈ እንዲፈጸም ያደረገው ወያኔ ራሱ እንደነበር እንዲህ ሲል ጽፏል!!
"... የሃውዜን ገበያ እንደ ነገ ሊሆን ዛሬ ላይ መረጃ ሆን ተብሎ ከህውሀት ሰወች ደረሰው(ደርግ)። መረጃው የሚለው ህውሀት የሀውዜንን ህዝብ ለማሳመን የገበያ ቀን ሀውዜን ገብቶ ህዝብ ያስተምራል የሚል ነው። ከዛም ደርግ ሀውዜንን በገበያው እለት በአውሮፕላን ደበደበ።

የሚገርመው ወያኔ በወቅቱ በምርጥ ቪዲዮ ካሜራ አሰልፎ ቀረጻ አካሂዶ ለተለያዩ አለም አቀፍ ሚዲያዎች (BBCን ጨምሮ) በተነው። ወያኔ በዚህ ጭፍጨፋ ሁለት ነገሮችን አተረፈ

1. የሀውዜን ህዝብ ደርግ ጋር የነበረውን የተሻለ ግንኙነት አቋርጦ ብዙ ወጣት ወያኔን ተቀላቀለ፤
2. ደርግ በአለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዲወገዝ ሆነ። ...."

የአድዋው ሰው (ኮሌኔል ፍስሃ ደስታ አብዮቱና ትዝታየ )

tarik
Senior Member+
Posts: 36352
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: FACT: Adwa Tegaru Wants Z World 2 Forget Z Right Hand Man Of DERG Was A Man From Adwa:DO U KNOW HIS NAME?!!!WEEY GUU

Post by tarik » 21 Jul 2020, 22:57

Wedi wrote:
21 Jul 2020, 22:47
ኮሌኔል ፍስሃ ደስታ "አብዮቱና ትዝታየ" በሚለው መጽሃፉ ወያኔ ለደርግ የተሳሳተ መረጃ በመስጠት በሃውዜን ህዝብ ላይ ጭፍጨፈ እንዲፈጸም ያደረገው ወያኔ ራሱ እንደነበር እንዲህ ሲል ጽፏል!!
"... የሃውዜን ገበያ እንደ ነገ ሊሆን ዛሬ ላይ መረጃ ሆን ተብሎ ከህውሀት ሰወች ደረሰው(ደርግ)። መረጃው የሚለው ህውሀት የሀውዜንን ህዝብ ለማሳመን የገበያ ቀን ሀውዜን ገብቶ ህዝብ ያስተምራል የሚል ነው። ከዛም ደርግ ሀውዜንን በገበያው እለት በአውሮፕላን ደበደበ።

የሚገርመው ወያኔ በወቅቱ በምርጥ ቪዲዮ ካሜራ አሰልፎ ቀረጻ አካሂዶ ለተለያዩ አለም አቀፍ ሚዲያዎች (BBCን ጨምሮ) በተነው። ወያኔ በዚህ ጭፍጨፋ ሁለት ነገሮችን አተረፈ

1. የሀውዜን ህዝብ ደርግ ጋር የነበረውን የተሻለ ግንኙነት አቋርጦ ብዙ ወጣት ወያኔን ተቀላቀለ፤
2. ደርግ በአለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዲወገዝ ሆነ። ...."

የአድዋው ሰው (ኮሌኔል ፍስሃ ደስታ አብዮቱና ትዝታየ )
Wedi

Good Evening Sir

In short, adwan col. feseha was part of this game, Because he was from adwa tigray. He is a member of mafia sebhat nega family. :lol: . AN ENGLISH SAYING, *NEVER GIVE UR BACK 2 AN ENGLISHMAN IN Z DARK*!!! Z SAME GOES 2 ADWAN , Tegaru. :lol:

Good Evening Sir

Post Reply