Page 1 of 1

ለሙንድ ነው የዓድዋ ወያኔዎች ኤርትራውያን ለሞሆን የሚጥሩ?

Posted: 21 Jul 2020, 10:18
by Digital Weyane

የዓድዋ ወያኔዎች ግን ያማቸዋል እንዴ?? :roll:

የትግራይ ህዝብ ሲተርት እንዲህ ይላል "የዓድዋ ተወላጅ ሲሰለጥን ኤርትራዊ ነኝ ይላል" ምክንያቱም ለዓድዋ ተወላጆች ከአስመራ የበለጠ ትልቅ ከተማ፡ ከኤርትራዊ በላይ ስልጡን የለምና።

የዓድዋ ሴት ኤርትራዊ አገባች ማለት፤ የህንድ ሴት እንግሊዝ አገባች ማለት ጋር ተመሳሳይነት አለዉ። ጎረቤት በሙሉ የተለየ ሰዉ እንዳገባችና እድለኛ እንደሆነች ይናገራል።

በህንድ አገር ለንደንን ሳያይ መሞት እንደትልቅ አለመታደል ይቆጠራል፤ በዓድዋም አስመራን ሳያዩ መሞት እንደትልቅ አለመታደል ይቆጠራል።

ለዛም ነዉ የዓድዋ ወያኔዎች ኤርትራውያን እንድንሆን ይረዳናል ብለው ያሰቡትን የዓባይ ትግራይ ሪፑብሊክ ህልማቸው ስላልተሳካላቸው እንዳጣ ለማኝ ኤርትራውያንን ሲሰድቡና ሲዘልፉ የሚውሉ። ግን ቦጣም ያሳዝናሉ። የበታችነት ስሜት ሊድን የማይችል የእድሜ ልክ በሽታ ነው። :cry: :cry: