Page 1 of 1

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለህወሃትና ለተጋሩ ሽማግሌዎች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ላከ!! WEEY GOOD!!

Posted: 21 Jul 2020, 10:18
by Wedi
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለህወሃትና ለተጋሩ ሽማግሌዎች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ላከ!! WEEY GOOD!! :lol: :lol: :lol: :lol:
በተለያዩ ጊዚያት ህወሃት የምትልከው ሽምግልና ተቀባይነት የለውም!!!

ከራሱ ህዝብ ጋር ያልታረቀ ዘራፊ ቡድን ጋር ምንም ድርድር ወይም ሽምግልና ልናደርግ የምንችልበት መንገድ አይኖርም፡፡ ከዚህ በኋላ ይህንን በመተላለፍ የሽምግልና አጀንዳ ይዞ ለሚመጣ የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን።

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ