Page 1 of 1

መቐለ የመሸጉ አዛውንቶች የሽብር ቡድን ለመሸሽ እንዳሰቡ የፈንቅል የደህንነት ምንጭ አረጋግጠዋል ።

Posted: 19 Jul 2020, 18:08
by sesame
Meles Bisrat
11m ·

#ሰበር_ዜና!
መቐለ የመሸጉ አዛውንቶች የሽብር ቡድን ለመሸሽ እንዳሰቡ የፈንቅል የደህንነት ምንጭ አረጋግጠዋል ።
የቤተሰብ ስብስብ ህወሓት #ፈንቅል ውስጣችን ገብቷል እርስ በርስ እያባላን ነው ስብሰባችን ሳይፈፀም #ፈንቅል ፈጥኖ እያስተላለፈው ነው በፍጹም ልናስቆማቸው አልቻልንም።

በቅርቡ የልዩ ኃይል አዛዥና ምክትል ብሎም የትግራይ የፀጥታ ሓላፊ ከስልጣን አውርደናል ግን የባሰው ልዩ ሀይሉና የፀጥታ መዋቅር ከእኛ ይልቅ ለፈንቅል ታማኝ እየሆኑ መሆናቸው አረጋግጠናል። አብዛኛው ልዩ ሀይሉ ስለ #ፈንቅል በግልፅ ጀግኖች በማለት እንደሚናገሩ ብሎም የፈንቅልን እንቅስቃሴ እንደሚደግፉ በድፍረት እየተዋዩበት ያለ ሁኔታ ነው።
አሁን ያለን አማራጭ እኛ ደክሞናል ያለምንም ግዜ ማባከን በሑመራ በኩል ሱዳን የምንወጣበት መንገድ ይዘጋጅልን በማለት ቁርጥ አቋማቸውን ገልፀዋል።

ወደ ሱዳን መሸሽ የፈለጉ 7(ሰባት) ከፍተኛ የድርጅቱ አመራር መሆናቸው የፈንቅል የውስጥ አርበኛ አረጋግጠዋል ።
#ድል_ለፈንቅል!!!

#ዓወት_ንፈንቅል!!!

ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው!!!

Re: መቐለ የመሸጉ አዛውንቶች የሽብር ቡድን ለመሸሽ እንዳሰቡ የፈንቅል የደህንነት ምንጭ አረጋግጠዋል ።

Posted: 19 Jul 2020, 18:27
by sesame
ወደ ሱዳን መሸሽ የፈለጉ 7(ሰባት) ከፍተኛ የድርጅቱ አመራር መሆናቸው የፈንቅል የውስጥ አርበኛ አረጋግጠዋል ።
Let me guess some of them

1) Sebhat Nega
2) Sium Mesfin
3) Abay Tsehaie

BTW, I think Philipos is in the Sudan to make sure that TPLF thugs don't escape thru Sudan!

Re: መቐለ የመሸጉ አዛውንቶች የሽብር ቡድን ለመሸሽ እንዳሰቡ የፈንቅል የደህንነት ምንጭ አረጋግጠዋል ።

Posted: 19 Jul 2020, 18:38
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)
The Eritrean defense minister is visiting Sudan as we speak and he will definitely make demands that Sudan doesn't give a safe haven to TPLF terrorists. They all need to be liquidated!