Page 1 of 1

በቀለ ገርባ እና ጃዋር ቦረናዎች ናቸዉ?

Posted: 19 Jul 2020, 00:29
by Naga Tuma
በቀለ ገርባ እና ጃዋር ቦረናዎች ናቸዉ?

ካልሆኑ ከኢትዮጵያ ጋር ምን ኣጣላቸዉ? ቦረና የሆነ ሁሉ ከኢዮጵያ ጋር ይጣላል ማለት ኣይዴለም።

ቦረናዎች ካልሆኑ እና ከኢትዮጵያ ጋር ከተጣሉ ምን መድረሻ (destiny) ታይቶኣቸዉ ነዉ ጉዞኣቸዉን የጀመሩት?