Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ምክር ከኤርትራዊ ጋዜጠኛ ለልማታዊ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፡ የሞተ ፈረስ አትጋልብ
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=226693
Page
1
of
1
ምክር ከኤርትራዊ ጋዜጠኛ ለልማታዊ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፡ የሞተ ፈረስ አትጋልብ
Posted:
18 Jul 2020, 18:58
by
eden
Re: ምክር ከኤርትራዊ ጋዜጠኛ ለልማታዊ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፡ የሞተ ፈረስ አትጋልብ
Posted:
18 Jul 2020, 19:01
by
Digital Weyane
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ !!!
በአሜሪካ አገር የሚኖሩ ሥራ የሌላቸው የዓድዋ ወያኔ ልጆች ((ገንዘቡ ከየት እንደተገኘ እግዜር ይወቀው)) የ $100,000 ዶላር መኪና እየነዱ ሲንጎማለሉ ታያለህ። የመለስ ዜናዊ ልጅም የአንድ ሚሊዮን ዶላር መኪና ትነዳለች። ከዓድዋ ያልሆኑ የትግራይ ወጣቶች እጣ ፋንታ ፍልሰትና ስደት ሆኗል፡፡ አያሳዝኑም?