Page 1 of 1
Pics. of the day!
Posted: 18 Jul 2020, 16:18
by Zmeselo

PM
Abiy, admiring the statue of
Awate. @
moi_eritrea

Eritrea & Ethiopia: One on one.
(HermonYemaneሄርሞን: @HermonE_J)
Re: Pics. of the day!
Posted: 18 Jul 2020, 16:49
by pushkin
Re: Pics. of the day!
Posted: 18 Jul 2020, 22:15
by sesame
This video shows the location
Re: Pics. of the day!
Posted: 19 Jul 2020, 01:07
by Thomas H
አቤት ንቀት! ለሃውልቱ ክብር ሲል ምን አለ እጁን ከኪሱ ቢያወጣው?
Re: Pics. of the day!
Posted: 19 Jul 2020, 01:37
by Ethoash
Thomas H wrote: ↑19 Jul 2020, 01:07
አቤት ንቀት! ለሃውልቱ ክብር ሲል ምን አለ እጁን ከኪሱ ቢያወጣው?
በሳቅ ገደልከኝ ። እኔ የማወቀው የአባባ ጉንጉን በሐውልቱ ስር አዋሉ ሲባል እንጂ በባዶ እጅ እንዴት ሐውልት ይጎበኛል የታለ የሙዚቃ ባንዱ የታለ ባንድራችን የታለ ይሳያስ ኦኬ እሱ እንኳን አልጋ ላይ ተኝቶ ይሆናል።
እኔ በምንም ምክን ያት ሐውልት አልወድም ከፈለጉ ትምህርት ቤት መስራት፣ ወይ ሐኪም ቤት መስራት ነው እንጂ እንዲህ የቆርቆሮ ጋጋታ ምን ይሉታል። ምን ጥቅም ይስጣል ከጉራ በስተቀር ። አብይ ቢጠየቅ ኖሮ ሕውልቱን ከምትገዙበት ፈረንካ ለምን የዘንባባ ዛፍ አተክሉም ብሎ ይመክራቸው ነበር ። ዙሪይውን ብትመለክተው የድንጋይ ክምር የተጠናገር አካባቢ ይመስላል ወሃ ዳርቻም ይመስላል። የታሉ ወፎቹ ምንም ሕይወት ዝር የምይለበት ቦት ይህ ችግን ሰው ተትክሎ ማን ሊጎበኘው ነው። በዛ ላይ ጣሊያኖች ጀምረው ያልጨረሱት ድልድይ የመስለ የዛገ እድሜ ጠገብ ብረት የመዛግን የማርጀትን ሽታ ይጠራል ሞት ሞት ነው የሚሽተው እዛ ጋ ።አሁን ገንዘቡ ቀሊጦ ሆኖዋል እብይ ብልጡ ትግሬዎችን የስሩትን ፋብሪካ ይሳያስን ሲያስጎበኘው ይሳያስ ቀንቶ ይህንን የቆርቆሮ ጣሳ እንዲያይ እኔ ታሚማለው አንተ ድረስልኝ ያለው ይመስላል። ይህ ገገማ ደግሞ አገር በአንድ እግሩዋ ስትቆም ሽሽቶ መሄጃው አስመራ ሆኖዋልና። እሺ ብሎ በትግሬዎች በገዙት አይሮፕላን ተፈናጦ ሄዶ ። አንዱን እጁ ኪሱ ከቶ የስደብ ስድብ እየተሳደበ ምኑን ጎበኘው። ጂጂ ኪይ መሳቅ ስፈልግ ጂጂ ኪያ ማለት ጀምሪያለሁ።