Page 1 of 1
°የሚሉሽን በስማሽ ገብያ ባልወጣሽ አሉ ° √ ጋዜጠኛ ደሳለኝ <ለባልደራሱ አበበ በለው, ለታማኝ , ለወያኔ ሽኔና ለትግራይ 360 አስጠንቅቃል።
Posted: 18 Jul 2020, 12:28
by MatiT
Re: °የሚሉሽን በስማሽ ገብያ ባልወጣሽ አሉ ° √ ጋዜጠኛ ደሳለኝ <ለባልደራሱ አበበ በለው, ለታማኝ , ለወያኔ ሽኔና ለትግራይ 360 አስጠንቅቃል።
Posted: 18 Jul 2020, 15:02
by Horus
Matit,
ይህ በጣም ጥሩ ተረት ስለሆነ ትክክለኛ አባባሉን ያዘው ። "የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ" ነው የሚባለው። ይህም ምን ማለት ነው፣ ሰው ሁሉ ስላንቺ የሚለውን መጥፎ ነገር ብታውቂ ኖሮ ገበያ አትውጭም ነበር ማለት ነው ። ትርጉም በመሰረቱ ይዘሀዋል፣ አባባሉ ግን የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ ነው !!!