በእኔ በኩል የዐብይ አህመድ ለታሪክ እና ፍትህ መቆም ከፍተኛ ጥያቄ ምልክት ውስጥ ነው። እስክንድርን እርሱ ለማሰር ያለው የሞራል ብቃት ሳስበው ይገርመኛል።
Posted: 18 Jul 2020, 12:11
በእኔ በኩል የዐብይ አህመድ ለታሪክ እና ፍትህ መቆም ከፍተኛ ጥያቄ ምልክት ውስጥ ነው። እስክንድርን እርሱ ለማሰር ያለው የሞራል ብቃት ሳስበው ይገርመኛል።
ይኸ ይሁዳ ክርስቶስን ለ30 ዲናር ሽጦ በመጨረሻም የእራሱን መፈጠር በምሬት የጠላበትን ታሪክ ያስታውሰኛል። መካሪ ሰው በዙሪያው ካለ በግፍ ያሰረውን የእውነት ሰው እስክንድርን መፍታት አለበት።ዲያስፓራ ቆም ብሎ እያሰበ ቢደግፍ መልካም ነው።