Page 1 of 1

LIVE ሰበር ዜና ! ኢትዮጲያዊን በአሜሪካ ተታኮሱ

Posted: 18 Jul 2020, 10:33
by Ejersa

Re: LIVE ሰበር ዜና ! ኢትዮጲያዊን በአሜሪካ ተታኮሱ

Posted: 18 Jul 2020, 11:49
by Abere
አስተያዬት ሰጪዎቹ ግለሰቦች ድብቅ ወገንተኝነት ይታይባቸዋል። ይኸውም እውነትን ለውሸት መያዦ በማቅረብ የጅምላ ድምዳሜ ሰጥቶ የዐብይ አካሄድ መልካም ነው ብሎ ቡራኬ መስጠት። በምን አግባብ ነው የእስክንድር ነጋ ሰብዓዊ እና ሁለንተናዊ አመለካከት እና አቋም ከጁሃር ወይም ከእራሱ ዐብይ አህምድ ጋር እኩል የሚሆነው ወይስ ለመወንጀል የሚደፈረው። አስተያየት ሰጪዎቹ ከፍተኛ የሆነ የኦነግ ርዕዮተ ጎሣ ሰለባዎች የነበሩ በዐብይ የጅምላ መደመር ካባ ተደብቀው አሁን ጊዜውን መስለው እውነተኞችን ከጎሣ ድኩማን ጋር በመደበላለቅ የተለመደችውን የፓለቲካ ሾሮፋ ማግኘት።