ሰበር ዜና : ዓብይ ዛሬ ጡዋት አሥመራ ውስጥ አስደንጋጭ ነገር ተናገረ
ዓብይ ኢሳያስን እውነቱን ነገረው:: የባድሜ ጉዳይ ከአቅሜ በላይ ነው:: በአሁኑ ሠዓት አገሪቱ ከቁጥጥሬ ውጭ ሆናለች::አራት ኪሎ ግቢ ዘበኞች ፣ አትክልተኞች እና የፅዳት ሠራተኞችን ከመቆጣጠር ውጪ ሌላ ምንም አቅም የለኝም ::ስለዚህ ባድሜን በተመለከተ ከዚህ በፊት እንዳደረጋችሁት ወደ ጠንቋይ ቤት በመሄድ እድላችሁን ሞክሩ ከዚህም በተጨማሪ ዲያቆን ዳንኤል ክብረትም መተት ስለሚያውቅ እናንተን እንዲረዳ ወደ አሥመራ እልከዋለሁ ብሎ ቁርጡን ነግሮታል::
Re: ሰበር ዜና : ዓብይ ዛሬ ጡዋት አሥመራ ውስጥ አስደንጋጭ ነገር ተናገረ
እንዲህም ይዋሻል!! WEEY GUUD!!!
Thomas H wrote: ↑18 Jul 2020, 10:29ዓብይ ኢሳያስን እውነቱን ነገረው:: የባድሜ ጉዳይ ከአቅሜ በላይ ነው:: በአሁኑ ሠዓት አገሪቱ ከቁጥጥሬ ውጭ ሆናለች::አራት ኪሎ ግቢ ዘበኞች ፣ አትክልተኞች እና የፅዳት ሠራተኞችን ከመቆጣጠር ውጪ ሌላ ምንም አቅም የለኝም ::ስለዚህ ባድሜን በተመለከተ ከዚህ በፊት እንዳደረጋችሁት ወደ ጠንቋይ ቤት በመሄድ እድላችሁን ሞክሩ ከዚህም በተጨማሪ ዲያቆን ዳንኤል ክብረትም መተት ስለሚያውቅ እናንተን እንዲረዳ ወደ አሥመራ እልከዋለሁ ብሎ ቁርጡን ነግሮታል::
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47525
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ሰበር ዜና : ዓብይ ዛሬ ጡዋት አሥመራ ውስጥ አስደንጋጭ ነገር ተናገረ
It is not badme but Bahri Tigray must be shared by Tigray.
Re: ሰበር ዜና : ዓብይ ዛሬ ጡዋት አሥመራ ውስጥ አስደንጋጭ ነገር ተናገረ
The Republic of Tigray Army members who are in charge of Badme






Re: ሰበር ዜና : ዓብይ ዛሬ ጡዋት አሥመራ ውስጥ አስደንጋጭ ነገር ተናገረ
የዲያቆን ዳንኤል ክብረት ደብተራዎች በአዲስ አበባ

