ህወሀት እያኮበኮበ ያለው ለዳግም ስህተት ወይስ ከባለፈው ስህተቱ በመማር ለተገቢ ጥምረት?
Posted: 17 Jul 2020, 22:13
ህወሀት ወደ ኦሮሚያ ሲገባ ባዶ እግሩን ቢሆንም ባዶ እጁን ግን አልነበረም፡፡ በሂደት ከኦሮሚያና ከኦሮሞ ያገኘው ነበር፡፡ ለባዶ እግሩ ጫማ ያገኘ ሲሆን የብሔር ብሀረ-ሰቦችን መብት በመቀበሉ ደግሞ ጭብጨባ አግኝቶ ነበር፡፡ ነገር ግን ህወሀት የመጣበትን ባዶ እግርና ከኦሮሞ ሕዝብ የተለገሰውን ጭብጨባ ረስቶ በኦሮሞ ላይ እጁን አበረታ፡፡
እንደዚያውም ህወሀት ከኦሮሚያ ሲለይ ያለ ሰላምታ አልነበረም፡፡ ከተመቸው ዳግም ወደ ፊንፊኔ ተመልሶ የጋራ ሀላፊነቱን ለመወጣት እንጂ፡፡ ግን መተተኛው ነፍጠኛ ዓለማውን በአቋራጭ ሰረቀበት፡፡ ያ የሆነው መለስ ዜናዊ አንድ ጊዜ ስለመ መንግስት ወራሽ ማዘጋጀት ሲያወራ እነ ሀ/ስላሴን ተችቶ የራሱን መንግስት ግን ከተመሳሳይ ስህተት ነጻ እንደሚያደርግ ነግሮን በነበረበት ሁኔታ ነው፡፡ ታዲያ ህወሀት እርሱን አልሰማውም ወይስ መለስ ተናገረ እንጂ ወራሽ አላዘጋጀም ነበር?
በግልጽ ግን የኦሮሞ ሕዝብ ከተነሣ ያለን አማራጭ ወደ ሀገር ቤት መሄድ ነው አማራጫችን ብሎ ሰምተነዋል፡፡ ህወሀትም ይህን በመስማቱ የኦሮሞ ሕዝብ ሲነሳበት ወደ ሀገር ቤት ተጉዞአል፡፡ ግን ተመልሳችሁ ወደ ኦሮሚያ መምጣት እንዲትችሉ ማመቻቸት የነበረባችሁን አልነገራችሁም እንዴ?
ስትሄዱ ስልጣን ለነፈጠኛ ስጡ ያላችሁ አይመስለኝም፡፡ ቀጣይ ዕቅድስ ነግሮአችሁ አልነበረም?
መለስ ዜናዊ ረስቶት ከሆነ እነሆ እኔ ልንገራችሁ፡፡ የታክቲክ ሳይሆን የስትራቴጂ ወገናችሁ የሆነው የኦሮሞ ሕዝብ ጋር ከልብ ተስማሙ፡፡ ሸፍጥ ያብቃ፤፡ አያዋጣምና፡፡
ስለዚህ የኦሮሞ ሕዝብ ተስፋና አለኝታ ከሆነው ከኦነግና ከቀኝ እጃችን ኦነሠ ጋር ሳይውል ሳያደር ነፍጠኛን ወደ መከላከል መግባት የግድ ነው እላለሁ፡፡
ቀኝም ነፈሰ ግራ ኦሮሞ በሀገሩ ነፃነቱን ይጎናጸፋል፡፡ ድል የሚያደርግበት ሁኔታ ግን የወደፊት አቅጣጫውን ይወስናል፡፡ ይህን እናንተም በሚገባ ታውቁታላችሁ፡፡
ብልጥን አንዴ ማታለል ይቻላል፤ ሰለሚያምን፡፡ ሁለቴ ኦሮሞን ለማታለል መሞከር ግን ቂልነት ነው፡፡ ይታሰብበት!