Page 1 of 1

WEEY GUUD!! በትግራይ ጤፍ እንጀራ መብላት ተከለከለ፣ ከአድዋ ተወላጆች ውጭ!!

Posted: 17 Jul 2020, 10:26
by Wedi
WEEY GUUD!! :P :P :P

ህወሓት ለትግራይ ህዝብ ጤፍ እንዳይበላና በምትኩ መሽላና ስንዴ ብቻ እንዲመገብ ትእዛዝ ለማስተላለፍ በዝግጅት እንዳለችና በቅርቡም በሚድያ እየተነገረ እንደነበረ ፈንቅል ባደረገው ማጣራት ለማወቅ ተችለዋል!!ይህ የሚያደርጉት ለህዝቡ ጦርነት እንዳለና አስከፊ ግዜ እየመጣ ነው ብለው ለማሸበር መሆኑ ለማወቅ ተችለዋል!!
Please wait, video is loading...

Re: WEEY GUUD!! በትግራይ ጤፍ እንጀራ መብላት ተከለከለ፣ ከአድዋ ተወላጆች ውጭ!!

Posted: 17 Jul 2020, 10:37
by tarik
Wedi wrote:
17 Jul 2020, 10:26
WEEY GUUD!! :P :P :P

ህወሓት ለትግራይ ህዝብ ጤፍ እንዳይበላና በምትኩ መሽላና ስንዴ ብቻ እንዲመገብ ትእዛዝ ለማስተላለፍ በዝግጅት እንዳለችና በቅርቡም በሚድያ እየተነገረ እንደነበረ ፈንቅል ባደረገው ማጣራት ለማወቅ ተችለዋል!!ይህ የሚያደርጉት ለህዝቡ ጦርነት እንዳለና አስከፊ ግዜ እየመጣ ነው ብለው ለማሸበር መሆኑ ለማወቅ ተችለዋል!!
Please wait, video is loading...

.!!! WEEY GUUD !!! :lol: