Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40313
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 17 Jul 2020, 01:04
ጃዋር የተከሰሰበትን ወንጀል ስሙ፤ የምኒልክ ሃውልት አፍርሶ በቦታው ሃጫሉን ለመቅበር ነበር !!
የኦሮሞ ከተሞች ሻሸመኔ፣ ነጌሌ ሮቤ፣ ጂማ ወዘተ የነደዱትና የተደመሰሱት በራሱ በከተማ መሪዎች፣ ከንቲባዎጭ ፖሊሶች አቀናባሪነት ነው !!
አንድ ሕዝብ እስከ ምን ድረስ ነው ማበድ ያለበት ይህን መሰል ይህን አይነት አረመኔነት ላይ የሚደርሰው ??
የኦሮሞ ከተሞችን በመደምሰስ የኦሮሞ ባለሃብቶች ዋነኛ ወንጀለኞች ናቸው። የሌላ ጎሳን በማስገደልና ንብረታቸውን በማወደም። በዝረፍ እነሱን ለመተካት የሚደረገው ሙከራ ከሽፏል ።
ሰው የሚከብረው በስራ ነው !! በቃ !!!
Last edited by
Horus on 17 Jul 2020, 01:36, edited 2 times in total.
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8600
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 17 Jul 2020, 01:18
Horus ጃዋር በቅርቡ ይፈታል፡፡ ታያለህ!!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40313
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 17 Jul 2020, 01:28
Wedi wrote: ↑17 Jul 2020, 01:18
Horus ጃዋር በቅርቡ ይፈታል፡፡ ታያለህ!!
ኮሀን የሚባል ቀኑ ያለፈበት ኢትዮጵያን ለዎያኔ እና ሻቢያ ያስረከበ አዲሱ የቅኝ ገዝ ወዲያ በለው ። ኦሮሞች ይህን እብደት ካልገቱ፣ (በኔ ግምት የሸዋ ኦሮሞ ከኢትዮጵያዊ ጋር ሆነው ይፈቱታል) በቂ ኢትዮጵያዊ ሃይል፣ በአማራ፣ በመላ ደቡብ፣ አፋር፣ ከፊል ትግሬ፣ ሌላው ቀርቶ ኦጋዴን ሱማለ ጋር ህብረት ፈጥረን ከሸዋ ኦሮሞ ጋር እናስተካክለወዋለን ። ለግዜው ራሳቸው ኦሮሞች ነገሩን ምን ያህል እንደ ሚወስዱት እያየን ነው። ስለዚህ የኦሮሞ ተገንጣዮች ትልቅ ስህተት እየሰሩ ነው ። የራሳቸውን ሕዝብ መሰረታዊ ልማት እያፈረሱ ነው።
-
TGAA
- Member+
- Posts: 5747
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Post
by TGAA » 17 Jul 2020, 02:06
Wedi , ጀዋር በነጻ ከተለቀቀ ማረጋገጥ የምትችለው አብይ ያከትምለታል !
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40313
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 17 Jul 2020, 03:12
የስልጣንና ዘር ጥያቄ፡ የኦሮሞ መፈንቅለ ስልጣን ለምን?
በፖለቲካ ሳይንስ ወስጥ አንድ መፈንቅለ መንግስት ለምን እንደ ሚደረግ የሚገልጹ ቲኦሪዎች አሉ፣ አራት ናቸው ።
አንደኛው ድርጅታዊ ሞዴል ይባላል። የጦር ሃይሉ ያለው ድርጅታዊ ብቃት ከመንግስት ተቋማዊ ብቃት የላቀ ከሆነ ጄኔራሎቹ መንግስት አልቻለም ብለው ፈንቅለውት የፖሊታካውን ስልጣን ይይዛሉ።
ሁለተኛ ማህበራዊ ሞዴል ይባላል። የአገሩ ማህበራዊና ፖለቲካዊ አወቃቀር ማለትም የሶሻል፣ የኢኮኖሚ፣ የመደብ፣ የጎሳ፣ የቡድን፣ ፖለቲካ፣ ርዕዮት፣ ተቋማት አወቃቀሮች በቅጡ መስራት ሲያቅታቸው የጦር ህይሉም በውስጡ እንደዚያው ይከፋፈልና በፖለቲካ ጣልቃ ይገባል። ይህ በመንግስቱ ነዋይ፣ በደርግ፣ በዘመነ ዎያኔ የሆነው ነው ። ዛሬ ጣልቃ ገብነቱ በዘር የመሬት ባለቤትነት፣ የሃብትና የዘር ስልጣን ክፍፍል ላይ የቆመ ነው።
ሶስተኛ ሰራዊታዊ ሞዴል ይባላል ። ይህ ራሱ የጦር ሃይሉ የደሞዝ፣ የትጥቅና ስንቅ እንዲሁም ሌኦሎች የራሱ ብሶትን አስመልክቶ ሲያምጽ ማለት ነው።
አራተኛ ግላዊ ያንጃ ሞዴል ይባላል። ሃይልና ዝና የሚሹ ኦፊሰሮች በቡድንና አንጃ ውስጥ ለውስጥ በምስጢር ይደራጃሉ ። ይህ የጎበዝ አለቃ፣ ኦሊጋርክ፣ መስፊን የምንለው ነው።
ያንጃው አጀንዳ ለምሳሌ ባሁን ሰአት በጎሳ ዙሪያ ይህ አገር የኔ ነው፣ ይህ መሬት የኔ ጎሳ ነው፣ ይህ ታሪክ ያንተ አይደለም ፣ አንተ ጎሳ ወስጥ የኔ ባልህና ቋንቋ መነገር አለበት ወዘተ የሚሉት እልፍ አእላፍ ውዝግቦች ናቸው ።
ለምሳሌ ጌታቸው አሰፋ በወንጀል ይፈለጋል፣ ግ ን እሱ የራሱን ችግር የጎሳ በማድረግ አገር አቀፍ የምስጢር አንጃ ሊኖረው ይችላል። ኦነግም እንዲሁ። ያማራ አክራሪም እንዲሁ። እንደ ኢትዮጵያ ባለ በዘርና ትውልድ መንደር የተበጣጠሰ አገር ውስጥ እንዳንዱ ሽፍታ፣ ወንጀለኛ፣ አማጺ፣ ዘር ተቆርቋሪ ተብዬ የራሱን አንጃ ያቆምና በሰራዊቱ ውስጥ ካሉ መሰሎቹ ጋር ሴራ ይጎነጉናል ።
ለዚህ ትልቅ ምሳሌ ድንቁ ደያሶ ነው ። ይህ ሰው በዚህም በዚያ ሃብት ከሰረቀ በኋላ ራሱን አባደጋ ብሎ የሾመ ኦሊካርክ ነው ። አሁን እሱ የራሱ ወታደር መልምሎ ወደፊት የኦሮም ንጉስ ወይ የኢትጵያ ፕሬዚዳንት ሊሆን እየሰራ ነው ። ይህም እንዲሆን ኦሮሞ ያልሆኑ ታላልቅ ባለሃብቶችን በማስገደል እና ሃብታቸውን ከክልል መንግስት ጋር ጉቦ በመስተት አስወግዶ በኦሮሞ ስም አንድ መስፍን ይሆናል ማለት ነው ። ኦሊጋርክ ማለት መስፍን ማለት ነው።
ይህ ትልቁ ባፍሪካ ውስጥ መፈንቅል የሚደረግበት ሞዴል ነው።
አሁን በኢትዮጵያ እየሆነ ያለው መፈንቅል የሁለተኛው እና የአራተኛ ሞዴል ቅይጥ ነው ፤ ይመስላል፣ ማህበራዊ (የጎሳ) መሰረት አለው ። እንዲሁም ጉባዊ ግላዊ አንጃ መሰረት አለው። የነዎያኔ ኦነግ አክራሪዎች አንድ የራሳቸው መረብ አላቸው ። የአቢይ አህመድ መንግስት ባንድ በኩል ኢትዮጵያዊ ዜጋ ፖለቲካ ሲል በሌላ በኩል የኦሮሞ ግፊትና በላይነት ሲጎነጎን ዝም ብሎ እያየ ነው ። ይህ ደሞ ሌሎችን እንዲነሱ ይገፋፋ። በኔ እይታ በኦሮሞ የፖለቲካ ድራማ ውስጥ ያለው ፖለቲካዊ ሽብር፣ ሰቆቃ፣ ኢኮኖሚያዊ ሽብርና ሰቆቃ ወይም ፖለቲካ አንድ ኢኮኖሚያዊ ቴረሪዝም ናቸው !!
ይህ ሁሉ በዚህ እንዳለ እንዳንዱ ክልል ተብዬ በትናንሽ የድሮ ማንነቶች ብጥስጥሱ እየወጣ ነው ። ጌታቸው አሰፋዎች፣ ኦነግ መሰል ሽፍቶች የነሳሉ ።
ዛሬ በኢትዮጵጵያ የአለም መስፈርት የሚያሟላ ጄኖሳይድ ተካሄደ ፤ ከተሞች ነደዱ፣ ስልጣኔ በሳት ጋየ። ከዚህ በላይ የሚሆነ በአይነቱ የተለየ ነገር አይሆንም ፣ በስፋቱ ሃረችን፣ ድሬዳዋን፣ ናዝሬትን እና አዲሳባን ያካተተ ትሆናል።
አሁን ጉዳዩ የኦሮሞችና ያቢይ አይደለም፣ የእያንዳዱ ኢትዮጵያዊ ነው ።
የዚህ ሁሉ ቀውስና የሚቀጥሉት ጦርነቶች መንሳኤ ዘር፣ የዘር ፖለቲካ፣ በዘር ዙሪያ የሚደረግ የመሬት ባለቤትነት የታሪክና ባህል የሃብት ንብረት ቅሚያ ቅዠት ናቸው። አቢይና በዙሪያው ያሉ አማካሪዎቹ ዘረኝነትን ጎሰኝነትን ሕገ ወጥ ሳያረጉ ኢትዮጵያ ከዚህ መአት ፈጽሞ ልትወጣ አትችልም ። ይህ የማህበራዊ ሳይንስ ሕግ ነው ።
ነገር ግን በኢትዮጵያ የሆነው መፈንቅለ መንግስት ስይሆን ማህበራዊ ሽብር (ሶሺያል ቴረሪዝም)ነው። ይህ ደሞ ሰዎችን በምስፈራራት የዘር ጽዳት ማድረጊያ ዘዴ ነው። ያ ደሞ ያበሻ አያደርገው ። የኦሮሞ አሸባሪዎች ዞሮ ዞሮ የጎዱት የርሳቸውን ሕዝብ ነው። ይህን ደሞ በቅርብ ይማራሉ !!
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8600
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 17 Jul 2020, 04:03
I am saving this!!

አብይ ከአሁን በኋላ በምርጫ 30% ድምፅ አያሸንፍም!! ካልተገደለ ትንሽ በስልጣን ለመቆኦየት ያለው ተስፋ ዲክታተተር መሆን ብቻ ነው።
TGAA wrote: ↑17 Jul 2020, 02:06
Wedi , ጀዋር በነጻ ከተለቀቀ ማረጋገጥ የምትችለው አብይ ያከትምለታል !
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40313
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 17 Jul 2020, 13:57
የሰው ልጅ አጠገቡ ያለውን ነገር ማየት አይችልም። አሁን ስለ አለው ሁኔታ ብዙ ሰው የሚያየው ነገር ስህተት ነው ። አንዱ ግዙፍ ስህተት ኦሮሞ ብዙ ቁጥር ስላለው ሁሉን ነገር ሊቆጣጠር ይችላል የሚለው ነው። ስህተት!
ኦሮሞች አንድ ቋንቋ ሚናገሩ ብዙ ልዩ ልዩ ህዝቦች ናቸው ። ይህ አሁን በግልጽ እያየን ነው። ብዙ ህዝብ መሆን ብዙ ችህግሮችን ይዞ የመጣል ። ይህ አሁን እየታየ ነው ።ሰው በዛ ነገር በዛ እንዲሉ።
ሌላው ግዙፍ የኦሮሞ ዘረኞች ቅዠት ኦሮሞ ቁጥር ሳልለው በኢትዮጵያ ላይ ሄጅሞኒ መያዝ ይችላል የሚለው ነው። ስህተት! እንዲያውም የኦሮሞ ህብረተ ሰብ አሁን ከገባበት ያረመኔዎች ቀውስና ወድመት ሊወጣና ወደ ሰላም ሊመለስ የሚችለው በኢትዮጵያዊያን እርዳታ ብቻ ነው ።
የኢትዮጵያ ሃይልና ጉልበት ብቻ ነው የኦሮሞን ህዝብ ከቄሮ አል ሽባብ አል ካኢዳ መሰል ወድመት የሚጠብቅ ።
ባንድ ቃል ኦሮሞን ከጥፋት የሚያድን አቢይ በያዘው መንገድ በኢትዮጵያ ጉልበት የኦሮሞ ቴረሪስቶችን በማምከን ነው።
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14875
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 17 Jul 2020, 15:02
Horus wrote: ↑17 Jul 2020, 01:28
Wedi wrote: ↑17 Jul 2020, 01:18
Horus ጃዋር በቅርቡ ይፈታል፡፡ ታያለህ!!
ኮሀን የሚባል ቀኑ ያለፈበት ኢትዮጵያን ለዎያኔ እና ሻቢያ ያስረከበ አዲሱ የቅኝ ገዝ ወዲያ በለው ። ኦሮሞች ይህን እብደት ካልገቱ፣ (በኔ ግምት የሸዋ ኦሮሞ ከኢትዮጵያዊ ጋር ሆነው ይፈቱታል) በቂ ኢትዮጵያዊ ሃይል፣ በአማራ፣ በመላ ደቡብ፣ አፋር፣ ከፊል ትግሬ፣ ሌላው ቀርቶ ኦጋዴን ሱማለ ጋር ህብረት ፈጥረን ከሸዋ ኦሮሞ ጋር እናስተካክለወዋለን ። ለግዜው ራሳቸው ኦሮሞች ነገሩን ምን ያህል እንደ ሚወስዱት እያየን ነው። ስለዚህ የኦሮሞ ተገንጣዮች ትልቅ ስህተት እየሰሩ ነው ። የራሳቸውን ሕዝብ መሰረታዊ ልማት እያፈረሱ ነው።
ይኸን ኮህን የሚባል ሰውዬ የሚያዳምጥ ጆሮ ካለ መቼም የጨረሰ ጅል ወይም ዕብድ መሆን አለበት። አንድ ትውልድ ወይም ከ30 ዓመታት በላይ የእሱ የሴራ ሥራ ያመጣውን ወጤት ሁሉም አይየው ነው - ግጭት ፣ምስለ -ሩዋንዳ የዘር ማፅዳት፣ የምይሰክን ግጭት፣ስዴት ወዘተ። ሰው አንድ ጊዜ ይታለላል፣ሦስት አራት ጊዜ ግን የጤና አይደለም። ሰውዬው በዚህ ዕድሜው እንኳን እጁን እና ምላሱን መሰብሰብ አለመቻሉ ይገርመኛል - ምንም አያፍርም እኮ በእግዚአብሄር። He has to solve his own and fix his own country problem of racial disparity and injustice. He does not have the moral capacity and competence to speak of Ethiopia.
ሌላው፣ ኦሮሞ የ50 ዓመት የወያኔ እና የግብፅ የንግድ ፈቃድ ዓርማ እንጅ ኦሮሞ ከማንኛውም 85 ብሄረሰብ የተለዬ ጭቆና እና በደል አልደረሰበትም።
በኢትዮጵያ ከ3000 ዓመታት የነበረው የመደብ ጭቆና እንጅ የጎሣ ጭቆና አልነበረም። የመደብ ጭቆና ሁሉንም ህዝብ በወል የሚመለከት ስለሆነ የግጭት እና የሞት ነጋዴዎቹ ወያኔ እና ኦነግ አዋጭ ስላልመሰለቻው በህዝብ ዘንድ የሚከፋፍል የንግድ ዕቅድ (business plan) ማውጣት ወይም በምዕራባዊያን በጣልያን የወጣውን ዕቅድ /blue plan መኮረጅ ነበረባቸው። በርካታ የሚባለው የኦሮሞ ወጣት ዛሬ ተመርዞ ይምናየው ከብት ባልዋለብት ኩበት ለቀማ ዓይነት ነው። የጎሣ ጭቆና ሳይኖር ተጨቁንነ ነበር እየተባለ እንዴ እነ ጅሃር፣በቀለ ገሪባ፣ መራራ ጉድና ፡ወዘተ ላሉ የዕልቂት ነጋዴዎች የገበያ ስርጭት ማስታወቂያ ( conflict marketing promotion agents) አራጋቢ የሆኑት - በተለምዶ ቄሮ ወይም አል-ቄሮ።