Page 1 of 1

አሳፋሪው የኦሮሞነት ውዝግብ

Posted: 16 Jul 2020, 18:29
by Horus
መያዣ አልባው የኦሮሞ ጥያቄ ብቻ ሳይሆን አንድ ሰው ኦሮሞ ነኝ ቢል ለመሆኑ ምንም ሳይንሳዊ ማረጋገጫ ሊኖረው አይችልም። የዘር የጎሳ ሃሳብ ምናብ፣ አየር፣ ያይምሮ ሚራጅ ነው። የዛሬ ሺ አመት ይህ የድንቁርና ንትርክ መልስ አይኖረውም ። የጎሳ ፖለቲካ የሚባል በሳይንስ ውስጥ የለም ስንል ይህን ማለታችን ነው ።