Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
tarik
- Senior Member+
- Posts: 36352
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Post
by tarik » 16 Jul 2020, 13:51
A-Old ethiopian flag
B-Oromo flag
c-Tigray flag

-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13512
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Post
by Noble Amhara » 16 Jul 2020, 13:57
1) Winning PMAA
2) Blind dogs
3) Alcoholics
Or
1) Doctor Abiy Ahmed
2) Hutus
3) Quarantined
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14874
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 16 Jul 2020, 14:05
ምነው ወዳጄ ? ዛፍ ሲታጣ እምባጮ አድባር ይሆናል ይሉ ዘንድ ደግሞ የእሬቻ ውቃቤ መለማመኛ እራፊ ጨርቅ እና የወያኔ የቻይና የጣቃ ቁራጭ ጋር የኢትዮጵያን እንድሁም የአፍሪካን ተምሳሌት ሰንደቅ ዓላምችንን እንድና ወዳድር ጠየቅከን። ለሞኝ መቃብር አታሳየው ቤቴ ነው ብሎ ይገባበታል - ለደንቆሮ ቄሮ እና ምቀኛ ወያኔ ይኸ እውነት ይመስለዋል።