Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

ስለ ኢትዮዽያ ኣጀንዳቸው ምን ይላሉ

Post by tlel » 15 Jul 2020, 23:55

ይሆነ ድረ ገጽ ላይ የውጭ ሃገር ኢትዮዽያን እስላም ኣገር ናት እየተደጋገመ ኢትዮዽያን እስላማዊ ኣገር ናት መባል ተጀምሯል በምራብ ኣገራት። ለምን
፩ ይድሮዋ ማንነቷን የማጥፋት ዘዴና ኢትዮዽያን ከምራባ ውጭ የሚያግዟት ኣገራትን እንዳያግዟት የማድረግና ኤርትራን ኣረብ ሊግ እንዳረጏት ኢትዮዽያንም በራሷ እንዳትቆም ኣጀንዳ ነው። ሌላው፣ የመጀመርያ ክርስትናውን ለማጥፋት ዘዴ ለማመቻቸትና ኣል ሻባብ ቴረሪስቶች ተውራለች በማለት እንደ ሲሪያ እንደ ሶማልያ ገብተው፣ ኢትዮዽያን እናድን በማለት ሃሰት፣ ክርስትያኑን ለመምታት ዘዴ ነው። መንግስትን ኣልቻልኩም ኑ እርዱኝ በማስባል ነው። ይህ ነገር ይመጣል። ኣንጎል ያለው ኢትዮዽያዊ ይህን ያልተከታተለ ሶርያ፣ ሶማሊያ፣ ኢራቅ ወዘተ ይህን ነው ያደረጉት። መጀመርያ ግን ግብፅን ይጠቀማሉ።
፪ የኣሜሪካ ፖለቲከኛ ሁልግዜ ኢትዮዽያን ኣቢሲንያ በማለት ይጠራታል። በድጋሚ እየተነገረው ኣሁንም ኣቢሲንያ ይላታል። ለምን ኣላማው ኢትዮዽያን የማፍረስ የመስላል ያንን ኣላማ እያዘጋጀ ነው ማለት ነው። ሰው ብዙ ግዜ መሳሳት ኣይችልም ኣውቆ ካልሆነ በስተቀር። ዛሬ በህይወት የለም ኣርፏል።