Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Lovetarik
Member
Posts: 357
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

ለሰፋሪና ነፍጠኛ ትርጉም የተሰጠ ሀቀኛ ትርጉም

Post by Lovetarik » 15 Jul 2020, 22:18

ሰፋሪ ማለት በ16ኛው እና በ17ኛው ክፍከ ዘመን ከሩዋንዳ ተነስቶ በኬኒያ በኩል ወደ ኢትዮጲያ ውስጥ የገባ ወራሪ ሃይል ሲሆን ነፍጠኛ ማለት ደግሞ ይህን ወራሪ ሀይል ለመመከት ጠብመንጃ ያነሳ ጀግና ሲሆን በሰሜን ኢትዮጲያ በኩል ባንዳ እየሆኑ ለጠላት የሚያገለግሉ ከሀዲዎችንም ለመውቃት ይጠቀምበታል። ትርጉሙ ሀቀኛ ነው።