Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ግድቡ የሚሞላው ጎርፍ ሲጠራቀም ሳይሆን አገሪቱ የዓባይ ዉሀን በመቀልበስ ግድቡን መሙላት መጀመሩዋን በኦፊሴል ስታስታውቅ ነው፡፡ ሌላው የተለመደው ቅጥፈታቸው ነው!

Post by AbebeB » 15 Jul 2020, 12:35

ግድቡ የሚሞላው ጎርፍ ሲጠራቀም ሳይሆን አገሪቱ የዓባይ ዉሀን በመቀልበስ ግድቡን መሙላት መጀመሩዋን በኦፊሴል ስታስታውቅ ነው፡፡ ሌላው የተለመደው ቅጥፈታቸው ነው!

አብይ በፓርላማ የዓባይን ውሀ የቀለበሰ አስመስሎ ያቅራራል፡፡ ቡችሎቹ ያንን ተቀብለውና የበለጠ ጠምዝዘው እነርሱ ዓይነት ደንቆሮዎቹን በማፈላለግ ያቅራራሉ፡፡ የአባይ ግድብን መሙላት ተጀመረ የሚባለው የክረምት ጎርፍ ከየአቅጣጫው መጥቶ በሆነ ሰፈር ሲጠራቀም ሳይሆን የአባይ ውሀ ተፋስስ ተቀልብሶ ወደ ግድብ እንዲገባ ሲደረግ ብቻ ነው፡፡ ያ ውሀ ነው የግድብ ውሀ ጥርቅም የሚበላው፡፡

አገርቱ ይህን ስለማድረጉዋ በኦፊሲል እንድታስታውቅም ዓለም አቀፍ ሕግ ያስገድዳታል፡፡ ደብቃ ዓለም አቀፋዊውን ውሀ (ዓባይን) ከቀለበሰች የሚከተላትን አይቀጡ ቅጣት ታውቀዋለች ደካማዋ ኢትዮጵያ፡፡

ባለጌዎች የተለመደ ቅጥፈታቸውን ቀጥለውበት ሊያምታቱ ይሻሉ፡፡ ነገ ሁሉ ሕዝብ ዕውነቱን ሲያውቀም አያፍሩበትም፡፡ ከአሁን በፊት ለሠሩት በርካታ ቅጥፈቶችም አላፈሩምና፡፡