ሻሸመኔ ጥቃት የተፈፀመው ለምንድን ነው?
Posted: 14 Jul 2020, 18:39
ራስ ተፈርያን በህዋሃት እየተባረሩ ነበር። ኦሮምያ ራስተፈርያን ጋር ሆነው ጥሩ የቱሪዝም ፕሮጀክት መገንባት ይችሉ ነበር። ግን በሚያሳፍር ሁኔታ ኣስወጧቸው፣ ያልገባኝ ነገር፣ በሚስጥር በተቀነባበረ ህዋሃትን ኣሁን ደሞ ፒፒ ፓርትይን ተጠቅሞ የ ሃይለሰላሴን ታሪክ እያጠፋ ያለው ማነw? ይህ ከኣክራሪ ኦሮሞ የተለየ ነው። ኣንዳንድ ግሩፖች ቂም በቀል በ ሃይለሰላሤ ላይ ኣላቸው፥ ዖሮሞ ኣይመስለኝም፣ ኤርትራውያኖች መቼ ነው ሻሸመኔ መኖር የጀመሩት ኣላማቸው ምን ነበር የለንደንና የ ሃረር ሃውልት ያፈረሰው ማነው ይህ መጠየቅ ኣለበት። እኛ ኢትዮዽያውያን ታሪክ መቀመጥ ኣለበት፣ ያው ከ ደርግ ጀምሮ ኣስቀያሚ ታሪክም ቢሆን እስከ ህዋሃት ድረስ። በ፪፩ኛው ክ ዘመን እንኳን ልንቀየር ኣንችለም ከምራባውያን ሃገራት እንዴት ኣገራቸውን ኣክብረው ታሪካቸውን ኣክብረው በእድገት እየፈነጠቁ። ይህ ማስጥር ስለ ሃይለሰላሴን ታሪክ የማጥፋት ኣጀንዳ የተቀነባበረ ነው። እነዚህ ወንጀለኞች they used the usual suspects ። ውስጥ ለውስጥ ሸር የሚሰራው ኢትዮዽያዊ ነኝ የሚለው ተጠቁሙ መጋለጥ ኣለበት። ኣትርሱ ኤርትራውያን ናቸው የምንለው፣ የኢፒርፐም ሆነ በድርቅም ሆነ በተለያየ ሃይለ ስላሴ ጠል ቡድኖች ከሻብያ ጋር የሚሰሩ ወዳጅ የሆኑ፣ ንጉሶቻችን ከማጥቃት፣ ኣገርህን እዚህ ድረስ ላበቋት እስከ ድርቅ ድረስ፣ ሻብያ የወሎን የትግራይን ህዝብ በድርቅ ምክኛት እራሳቸው ከውጭ ሃይሎች ጋር ኣቀነባብረውት የሃይለሰላሤን እድሜ መግፋት ተጠቅመው፣እስካሁን ድረስ ይህ ሤራና ጥቃት እየቀጠለ ነው። በፍፁም ባሁን ግዜ መንግስትንም ኣናምንም። ኢትዮዽያን ኣዳክመው በቁጥጥር ስር ኣድርገው የ ሃይለሰላሤን የ ሚኒሊክን ማንነት ኣጥፍተው፣ እነዚሁ ሻብያዎችም ይሁኑ ህዋሃትም የሁኑ ኦነግ ፣ የነሱ ኢትዮዽያውያን ጭፍሮች በድርቅ የተጠቁት በፕሮፖጋንዳ ሃ ስላሤ ነው በለዋቸው ጠላት የሆኑት፣ በኣንዳንድ ጎጃም ማህበረሰብ፣ የተለያዩ ናቸው እንኳን ኣክራሪዎች ተጨምረው ይቅርና። ስለዚህ ውስጥም የተደበቁ ይውጡ