ሀብታሙ አያሌው ሳይገባው ከኦሮሞ ጋር ተስማማ፡፡ “መጀመርያ ግፍን እናውግዝ” አለ፡፡ የኦሮሞ ሕዝብም ያለው ይህን ነው፡፡ ለዝርዝሩ ውስጠ ገጽ ይመልከቱ!
Posted: 14 Jul 2020, 14:06
ሀብታሙ አያሌው ሳይገባው ለመጀመርያ ጊዜ ከኦሮሞ ጋር ተስማማ፡፡ “መጀመርያ ግፍን እናውግዝ” አለ፡፡ የኦሮሞ ሕዝብም ያለው ይህን ነው፡፡
ልክ እንደ ነፍጠኛው ታምራት፤ እስላም ና ጋላ እየተባለ እጅና ጡት የተቆረጠውን ኦሮሞ ሕዝብ ለንድ አፍታ እናስብ፡፡ ስለዚህ መጀመርያ ሚንሊክ ጡት ቆራጭ ጨካኝ እንጅ እሚዬ እንደልሆነ እንስማማ፡፡ ሚንሊክ ቆማጣ መሆኑንም ጭምር ላለመደበቅና አሻሽለን ላለማቅረብ እንወስንና እንስማማ፡፡
አባ ዲያቆን principle based፣ you see the logic? Here is where it matters!