የድንጋይ መቀመጫ እና በመቀሌ ሽፍትነት እያደር ይቆረቁራል።
Posted: 14 Jul 2020, 11:12
የድንጋይ መቀመጫ እና በመቀሌ ሽፍትነት እያደር ይቆረቁራ:: እምዬ አዲስ አበባ -የእምዬ ከተማ- ናፈቀችን እያሉ ነው። እንጉርጉሯቸውን በጁሃር እና በቀለ ገሪባ አማካኝነት ትዝታ በፓስታ ላኩልን እያሉ ሲያወራርዱ እነ አባሜንጫዎች ወደ እስር ቤት ወረዱ። አጥሩ ገረገራ እጅግ የጠናነው እንዴት አድርጌ ነው አማራን አልፌው አዲስን የማየው እያሉ ማለቃቀስ ይዘዋል።