Page 1 of 1

በዘር ማፅዳት ወንጀል ህይወታቸውን ላጡት ለአማራ እና ጉራጌ እንድሁም ሌሎች ወገኖቻችን መንግሥት ሃውልት ያቁምላቸው። ይህ ታሪክ የንፁሃኑ መዘከሪያ ለትውልድ ማስተማሪያ ነው።

Posted: 14 Jul 2020, 10:41
by Abere
በዘር ማፅዳት ወንጀል ህይወታቸውን ላጡት ለአማራ እና ጉራጌ እንድሁም ሌሎች ወገኖቻችን መንግሥት ሃውልት ያቁምላቸው። ይህ ታሪክ የንፁሃኑ መዘከሪያ ለትውልድ ማስተማሪያ ነው። የአጫሉን ሞት በመቶዎች የሚቆጠሩ ንጹሃን ወገኖቻችን ማስበለጥ ፓለቲካዊ ግብዝነት ብቻ ሳይሆን የዘር ማጽዳት ወንጀል ደጋፊ ያስመስላል።
ዘላለማዊ ዕረፈት በአረመኔዎች ለተቀጠፉት ወገኖቻችን!