the sahsah agame EthoAsh piece of mind on Eritreans who live in Ethiopia
Posted: 14 Jul 2020, 10:20
Ethoash wrote: ↑14 Jul 2020, 10:05መለስ ሽቦዎቹን ከሀገር ሲያባርር ። ሻሽመኔ ኦሮሞች ደብቀው ተንከባክበው ኤርትራኖችን ለአምሳ ዓመት አኖሩዋቸው። ኤርትራኖች ይውጡ ሲባሉ መውጣት ነበርባቸው ግን አልውጡም። ማንም ኦሮሞ አነካቸውም ። ግን አንተ ኦነግን ስላስ ይማይሆኑ ወታደሮች የፍየል እረኛ ስላደረጉና አገር እንዲረብሹ ይሳያስ በመደገፉ ትልቅ ነገር አርገኸዋል ። ግን ኦሮሞዎቹ ኤርትራኖቹን ያኖሩዋቸው ያለምንም ጥቅም በነፃ በሙሉ ደግነት ነበር። ግን ለዚህ ምላሽ ኦሮሞቹ ስሜታቸው የተጎዳው ኤርትራኖች አጫሉን ገድሉት ማለትን ሲስሙ ነው ወደ በቀል እርምጃ የሄዱት እንጂ ኦሮሞዎች ጭራቅ ሆነው አይደለም አትንኩን አነካቹሁም ነው ጫዋታው ። እኔ ምንም የስውን ንብረት ማቃጠል ባልደግፍም ። ድርጊቱ የተፈፀመበትን ሄደት እየነገርኩህ ነው።