Page 1 of 1

Re: VIDEO: ምርኮኛውን ጀነራል ካሳዬ ጨመዳን ከጉድጓድ ኣውጥተው ሲማርኩት "እኔ እኮ ሙቻለው" ነበር ያለው። ከማረኩት ኣንዱ ተጋዳላይ ኣፈወርቂ ከሰጠው ምስክርነት።

Posted: 14 Jul 2020, 16:17
by TGAA
Hero starved Yabello. When you going to bring your own Hero. chemeda is an Ethiopian hero whether he was a prisoner of war or not. Your heros to run faster than their f...r..t. You praise some ones hero hiding down under You are a wuss,have nothing to show for. Hucking 80 year old woman is not heroism.You b..u...t..[deleted].

Re: VIDEO: ምርኮኛውን ጀነራል ካሳዬ ጨመዳን ከጉድጓድ ኣውጥተው ሲማርኩት "እኔ እኮ ሙቻለው" ነበር ያለው። ከማረኩት ኣንዱ ተጋዳላይ ኣፈወርቂ ከሰጠው ምስክርነት።

Posted: 14 Jul 2020, 20:42
by Abere
የወያኔ ነገር ጀግና ምን እንዴሆነ አያውቅም። ጀግና ማለት የአገሩን ዳር ድንበር ለማስከበር፣የአገሩን የሞራል እና የባህል ክብር ልዕልና ለማስጠበቅ ጽኑ መንፈስ ያለው ማለት ነው። እንዴ ወያኔ ወገኑን ገድሎ አገሩን ለውጭ ባዕዳን የሚሰጥ፣የአገር ሃብት የሚዘርፍ አይደለም። ወያኔ ከወሎ፣ጎንዴር፣ ጎጃም መሀል ሸዋ የሆስፒታል አልጋ፣ የኮረንቲ ድናሞ፣ መንገድ ላይ የቆመ መኪና፣ ሰባራ ጣሳ ሳይቀር እየሰረቀ ትግራይ እንደ ጉንዳን የጫነውን ሌባ ፈሪ ከማለት በስተቀር በኅሌናው በኢትዮጵያዊነቱ የፀና እና የኮራውን ጄነራል የጀግና ጀግና ነው ማለት ያለብን። ምንም እንኳ የእርስ በእርስ ጦርነት ቢሆንም for Ethiopia General Chemeda is like Sentor Mcain of the United States of America. በክፉ ይሁን በበጎ ቀን አገሩን የማይረሳ - He kept the sacred promise of "Ethiopia, if I forget you,Let my right hand forget me" የጣሳ እና የሰባራ አልጋ ሌባ TPLF ምን ሊባል ነው ?