Page 1 of 1

ኢትዮዽያ ኣደጋ ላይ እያለች፣

Posted: 13 Jul 2020, 22:47
by tlel
በተለይ ኢትዮዽያዊ ነኝ የሚል ከ ህዋሃቶች፣ ሻብያዎች፣ ኦነጎች፣ የውጭ ሰዎች ጋር በኢኣር ድረ ገጽ ሲዝናና። ያስደነግጣል። ይህ ድረ ገጽን ወይ ትቶ ኣትኩሮ የሚሰራበት ስለ ኢትዮዽያ ጉዳይ መሳተፍ እንጂ ከገዳዮች ጋር መሞዳሞድ እዚህ ድረ ገፅ ውስጥ በውነት ያስደነግጣል። መቼ ኢትዮዽያዊው እነደሚነቃ ኣገሩ ሲመለስ የትም መኖር የማይችል፣ ህዝቡ ኣልቆ ይሆናል የሚነቃው። ጉራጌ፣ ኣማራ፣ ኦሮሞ ነኝ የሚሉ እዚህ ውስጥ፣ ትገርማችሁ። እስካሁን ስለ ዘራችሁ እንጂ ኢትዮዽያንማ ካንጎላችሁ ኣውጥታችሗታል። ስለዚህ ምናልባት እውነታዊ ኢትዮዽያዊ ያለው ፭% ይሆናል። በሉ ደህና ሰንብቱ። ምንም ኢትዮዽያን የታደገ ነገር ኣላየሁበትም። ቢራችሁን እየጠታጩ ተዝናኑ ከሚያጠፏችሁ ጋር።