Re: የጉራጌ ህዝብ የኢኮኖሚ የፖለቲካ ና የዘር ጄኖሳይድ ተፈጽሞበታል || ኤርሜያስ ለገሰ
እውነት ለመናገር ኤርምያስን የሚያክል ወያኔን ያጋለጠና የታገለ ፖለቲከኛ እኔ እላውቅም፡፡ ወያኔዎችን በደንብ ስለሚያውቃቸው ብትንትናቸውን አውጥቶ ነው ሴራቸው የየሚያጋልጣቸው፡፡
እንደ ጉራጌዎች ሁሉ የኤርትራውያንን ንብረው ወያኔ እንዴት እንደሰረፉት የመለስ "ትሩፋቶች" በሚለው መጽሃፉከገጽ 4-5 እንዲህ ነበር የፃፈው

በአዲስ አባባ ከአስር ሽህ በላይ ዲሞብላይዝድ የሆኑ የህወሃት ታጋዮችና ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በኋላ የተቀነሱ ወታደሮች ይኖራሉ። እነዚህ አካላት በተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት ውስጥ በሲቪል ሰራተኝነት እንዲሰገሰጉ ተደርጓል። በተለይም በወረዳና ቀበሌ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት፣ የሚሊሽያ ጽ/ቤት፣ የፌድራልና አዲስ አበባ ፖሊስ፣ አየር መነገድ፣ ጉምሩክ፣ ውጭ ጉዳይና ደህንነት መስሪያ ቤቶች የሚጠቀሱ ናቸው። ከዚህ በተጨማሪም የኤርትራውያን ንብረት የሆኑ መኖርያ ቤቶች፣ የንግድ ተቋማት፣ የመኪና መለዋወጫ ሱቆችና ጋራዦችን እንዲወርሱ ተደርጓል። ከቄራ እስክ ጎፋ ገብር ኤል የተዘረጉትን ጋራዦችና መለዋወጫ ሱቆች "ከኤርትራውያን ወደ ትግራውያን የተደረገ ሽግሽግ" በሚል ስያሜ እንደተሰጥቸው የአደባባአይ ሚስጥር ነው። ዛሬ ጸረ ሙስና የደህንነት ባለስልጣን የነበረውን ወልደስላሴን ሲከሰሰ "ምንጩ ያለታወቀ ንብረት" ብሎ የሚለው የሚለው የኤርትራውያን ንብረት ላለማለት ተፈልጎ ነው።
በኤርምያስ ለገሰ ከተጻፈው የመለስ "ትሩፋቶች" መጽሃፍ ከገጽ 4-5 የተወሰደ
Re: የጉራጌ ህዝብ የኢኮኖሚ የፖለቲካ ና የዘር ጄኖሳይድ ተፈጽሞበታል || ኤርሜያስ ለገሰ
Wedi wrote: ↑13 Jul 2020, 20:50እውነት ለመናገር ኤርምያስን የሚያክል ወያኔን ያጋለጠና የታገለ ፖለቲከኛ እኔ እላውቅም፡፡ ወያኔዎችን በደንብ ስለሚያውቃቸው ብትንትናቸውን አውጥቶ ነው ሴራቸው የየሚያጋልጣቸው፡፡

በጣም፣ በጣም ትክክል