Page 1 of 1

የትኞቹ ናቸው ግን ህሌና ቢሶች? የተጨፈጨፉት ወይስ ጨፍጫፊዎች???

Posted: 13 Jul 2020, 09:45
by pushkin
በ2008 የኢሬቻ ክብረ ብዓል ግዜ በግፍ የተጨፈጨፉት እህት ወንድሞቻችሁ በሻዕቢያ ኮማንዶ ነው ? በኢሳያስ አፈወርቂ ትእዛዝ ነው ?

እነዛ ያኔ የተጨፈጨፉ 700 ሚስኪኖች፡ ለእናተ ኦሮሞዎች አይደሉም ?

ወይስ ሚሞሪያቹህ ከ100 ዓመት በፊት የነበረውን ታሪክ ብቻ ነው እንዴ የሚያስታውስ ???????