Thomas H wrote: ↑12 Jul 2020, 21:56
ኦባንግ ሜቶ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ዛሬ የተናገረው: "ከእባብ ይልቅ ሀበሻን እፈራለሁ" ይሄ የአረቦች ተረት ነው :: ይሄ የሚያሳየው ደግሞ ኦባንግ የአክራሪዎችን ግሩፕ መቀላቀሉን ነው::
ተረቱ በአረብኛ تخاف حبشة أكثر من الثعابين
ኦባንግ ሜቶ ጅልነት (foolishness' )ወደር የለሽ መሆኑን ያወቁት. PM መለስ ስልጣኔ ለግዛ ዘመዶቹ ሲያመጣ ። መለስን የመሬት ቀማኛ ብሎ የከሰስ ግዜ ነው። ከአማሮች ጋራ ተባብሮ የቢሊዬን ዶላር ሜጋ ኢንቨስትመት ነው ያቆመው።
ኦባንግ ሜቶ ካናዳ ውስጥ ሲኖር አንዴም ራቁቱን ሄዶ አያውቅም ግን የገዛ ዘመዶቹ ራቁታቸውን እንዲሄዱ, pm መለስ ወያኔዎች የዘመዶቼን ባህል አጠፉ ብሎ ክተት አዞዋል
ኦባንግ ሜቶ ሕንድ አገር ሄዶ እንዶች ከሐንዱ ባለኢንቨስተር ጋራ ኢንቨስት እንዳያረጉ ነግሮ ሕንዱን አክስሮ መቶ ሺህ ጋምቤላዎችን ስራ ፈት አርጎ አሽናፊነቱን በደስታ የገለፅ ገገማ ቤንጎ ሜቶ ነው።
ይህ ገገም አማሮች ለሱ የስውነት መብት የሚስጡት መስሎት ከነሱ ጋራ ጥምድ ፈጥሮ ሲሞግት ነበር ። ግን እውነታውን እንመልከት በአማሮች ዘመን በደርግም ዘመን ጋምቤላዎች በከንፈራቸው የእንጀራ መጋገሪያ ምጣድ የሚሽከሙና ። ቆዳቸውን የሚተለትሉ ዋላ ቀር ጎሶች ነበሩ ። ግን PM መለስ ከዚህ አውጥቶቸው ንጉስ አረጋቸው አገራቸውን በራሳቸው እንደሚመሩ አደረገ። ዛሬ ጋምቤላ ብትሄድ ግጥም አርጎ ከባህር ዳር የማትተናነስ ከተማ ሆና ነው የምታገኛት ነዋሪዎቹም ጋምቤሎች ዘመናዊ ልብሶችን የሚለብሱ በጣም የተራቀቁ ጎሶች ሆነው ታገኛቸዋለህ ። ተመልከት እንግዲህ በደርግና በጃኑሆይ ዘመን ፈረንጆች መጥተው አንድ ብር ብቻ በመስጠት ልክ እንደዝንጆሮ ፎቶ ያነሱዋቸው ነበር ይህንን ነው PM መለስ የስበረው ።። ግን ቤንጎ ሜቶ ይህንን ዋላ ቀር ባህል ነው ካለጠበቅን ብሎ የሚያለቅስው። ዛሬ ግን ምን ያህል አማሮች እንደከዱት ያወቀ ከሆነ ገብቶታላ ማለት ነው።
this man under Amhara rule
the same man under Golden rule
this is what ኦባንግ ሞቶ try to stop the progress of his kin