Page 1 of 1

የሰኔ 2012 የኦሮሞው ዘር የማጥፋት የጄኖሳይድ ወንጀል

Posted: 12 Jul 2020, 15:29
by Horus
Ethiopia Tkidem

#ይነበብ!
በኦረሚያ ክልል አስክሬን ተቃጥሏል ወይም የሰዎች አስክሬን በጅምላ ተቀብሯል። በሺህ የሚቆጠር አማራ በቄሮ መገደሉ እየታወቀ መንግስት "የሟቾች ቁጥር 239 ነው።" የሚል መረጃ መልቀቁ በኦረሚያ ክልል በሰው ልጆች ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ ከመፈፀሙ በተጨማሪ አስክሬኖች በጅምላ መቃጠላቸውን እና በአንድ ትልቅና ጥልቅ ጉድጓድ በጅምላ መቀበራቸውን አመላካች ነው።
በኦረሚያ ክልል በአማራ ብሔር ላይ የተፈፀመውን የዘር ማጥፋት ወንጄል መንግስት ግልፅ ካላደረገ፣ የአብይ አህመድ መንግስት ለሁለተኛ ጊዜ በአማራ ብሔር ላይ የተፈፀመውን የዘር ማጥፋ (Genocide) ወንጄል መሸፈኑን በግልፅ አመላካች ነው።

ከደርግ የአገዛዝ ዘመን ጀምሮ የዘር ጥቃት የተፈፀመበት የአማራ ህዝብ በተለይም በዘመነ ህወሓት ዘመን ከ1983 ዓ/ም ወዲህ ያለማቋረጥ የዘር ጭፍጨፋ ተፈፅሞበታል።
በኦረሚያ ክልል በ1984 ዓ/ም በበደኖና በአርጉግቱ ከዚያም በሀረር እንዲሁም በጉራፋርዳ ከፍተኛ የሆነ የዘር ጭፍጨፋ የተፈፀመበት ሲሆን፣ በሺፈራው ሺጉጤ ትእዛዝ ብቻ ከ72,000 ሺህ በላይ አማራ በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ተሰዷል።
ህወሓት ወያኔ የደም ካሳ በሚል ከጎንዴር ወልቃይትን ከወሎ ራያን ለመውሰድ በሚል ብቻ ከ500,000 ሺህ በላይ የወልቃይት አማራን ከ20,000 ሺህ በላይ የራያ አማራን መረሸኑ የሚታወቅ ነው።
ክህወሓት ያልተማረው የኦነግ አገዛዝ ሰዎችን በአደባባይ ዘቅዝቆ እስከ መድረስ ግዲያ በመፈፀም የማይራራ ልቡን የጭካኔ ጥጉን አሳይቷል።
ሻሸመኔ ላይ ሰውን ሰቅሎ ቡራዩን በዴም ያጠበው ኦነግ እና ቄሮ በመንግስት በኩል ምንም አይነት እርምጃ ባለመወሰዱና ባለመጠየቃቸው ጃዋር መሃመድ ተከቧል በማል ብቻ በ3ቀን ከ86 በላይ ንፁሃንን እረሺነዋል።
ሻሸመኔ ላይ ጀምሮ ቡራዩን በደም አጥቦ የኢትዮጵያን ጎዳናዎች ቄሮ አስክሬን ሲጎትትባቸው፣ የአብይ አህመድ መንግስት በገዳዩና በአራጁ በሬሳ ጎታቹ ቄሮ ላይ እርምጃ ከመውሰድ ይልቅ የሟቾችን አስክሬን ብሔር እየጠራ የሞተው አማራ ወይም ጋሞና ወላይታ ብቻ ሳይሆን ኦረሞም ጭምር ነው። በማለት ነገሩን አድበስብሶ አለፈው። ቄሮም የፈለገውን ግዲያና ጭካኔ በምዲር ላይ ቢፈፅም በህግ እንደማይጠየቅ ያኔ አረጋገጠ።

እናም የአርቲስት ሀጫሉን ሞት እንደ አጋጣሚ በመጠቀም የሰው ልጆችን በተኙበት አረዳቸው፣ በጠራራ ፀሓይ ቤታቸውን እያነደደ አንገታቸውን በሜንጫና በገጄራ እየቆራረጠ በላቸው። ለአመታት የሰለጠነውና የታጠቀው የኦነግ ጦር አማርኛ ተናጋሪን በሙሉ ግደል በሚል አዋጅ የኦረሞን ምድር በንፁሃን ደም አጠበው።

ያለምንም ማጋነን በሰኔ 23/2012 እና በሰኔ 24/2012 ዓ/ም ብቻ በኦረሚያ ክልል ከ5000 ሺህ በላይ ሰው በቄሮ እንደተገደለ ከሟች ወገኖች የተገኘ መረጃ ያስረዳል።
በእርግጥ መንግስት ያሳሰበው የንፁሃን ሞት ሳይሆን የኦረሞ ህዝብ ስም በክፉ እንዳይነሳና የኦረሞ ህዝብ ነውር ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ይፋ እንዳይዎጣ መረጃን ማፈን ላይ ነው እየሰራ ያለው።
ሰዎች ሲፐፈጨፉና ሲገደሉ የነበሩ ግለሰቦች እየታደኑና እየተፈለጉ መረጃ ይፋ እንዳያወጡ በመንግስት ቁጥጥር ስር ይገኛሉ።
መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ከ500 በላይ የአማራ ብሔር ተወላጆች ከ258 በላይ የጉራጌ ተወላጆች መረጃ ለህዝብ ይፋ ያወጣሉ በሚል ፍራቻ መያዛቸው ታውቋል። ይህ አይነቱ መረጃን የመደበቅ ተግባር በአፍሪካ መሪዎች በስፋት የተለመደ ነው።
ለምሳሌ ጎረቢት ሱዳንን ሩዋንዳ ቡሩንዲ ኮንጎ ኪኒሻሳ ወዘተ ማየት በቂ ነው።
የሱዳኑ ፕሬዝዳንት አልበሺር በስልጣን ዘመናቸው በሺሺግ ለመረጃ ፍራቻ በአንድ ሰፊ ጉድጓድ ያስቀበሩት የጅምላ መቃብር ከውድቀታቸው ማግስት ለህዝብ ይፋ መሆኑ የሚታዎቅ ነው።
በእኛው ሀገር ኢትዮጵያ ህወሓት ወያኔ በስልጣን ዘመኑ በድብቅ የቀበራቸው የጅምላ መቃብሮች በሶማሊያ መገኘታቸው የሚታዎቅ ነው። ህወሓት በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገደ ቃፍታ ሁመራ በድብቅ የጅምላ መቃብር መፈፀሙ በመረጃ ተረጋግጧል። የአብይ አህመድም የሰሞኑ መንደፋደፍ እንዲህ አይነቱን ወንጀል በሀገራችን ኢትዮጵያ ለማጠናከር ያለመ ነው።
በአማራ ብሔር ላይ በቀጥታ የዘር ፍጅት (Genocide) ተፈፅሟል።
የኦረሞ ቄሮ እና ኦነግ በአማራው ላይ የፈፀመውን የዘር ጭፍጨፋ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ማሳዎቅ የመላው ኢትዮጵያ ምሁራን ኃላፊነት ነው።
በተለይም የአማራ ምሁራን የአማራ ብሔር ተወላጆች በኦረሞ ክልል በአረመኔው ቄሮ በጅምላ ለተጨፈጨፉት ንፁሃን ዜጎች ድምፅ የምትሆኑበት ጊዜ ነው።

አብይ አህመድን ያሳሰበው የአማራው መጨፍጨፍ ሳይሆን የኦረሞ ህዝብ በክፉ ስሙ በአለም መድረክ ላይ እንዳይነሳ ነው።
መረጃውን ያነበባችሁት ሼር በማድረግ ለሌሎችም በማድረስ በግፍ ለተፈጁ ለተጨፈጨፉ ወገኖች ድምፅ ሁኑ!!

Re: የሰኔ 2012 የኦሮሞው ዘር የማጥፋት የጄኖሳይድ ወንጀል

Posted: 12 Jul 2020, 15:50
by Horus

Re: የሰኔ 2012 የኦሮሞው ዘር የማጥፋት የጄኖሳይድ ወንጀል

Posted: 12 Jul 2020, 16:15
by tlel
ካሁን ወዲህ እኮ ኣይን ቢዳበስ እንደገና ያቸው ዳክዬ ነች። ፈረንጆች እንደሚሉት፣ እንደ ዳክዬ ኳክ ኳክ ትላላች፣ እንደ ዳክዬ ትራመዳለች፣ ዳክዬ ናት ያለ ጥርጥር እንዳሉት፣ የፒፒ ፓርቲ ትዕዛዙን የሚወስደው ከ ህዋሃትና ከሻብያ ነው፣ ውስጡ ኦነግ ነው ኣራት ነጥብ። ይህ የኢትዮዽያኖች ጉዳይ እንጂ ኣሁንም የህዋሃት የዛ በኩል ሳንቲም ነው። ታስታውስ እንደሆነ፣ ታዬ ደንዳ መጀመርያ ምን እንዳለ ሲቀጠር ሁሉም ኣሁን ኢትዮጵያ ይበሉ እንጂ ውስጥ ተቀናቃኝ ስላላቸው ነው እንኪ ውስጡ የተሰገሰገው ኣገር ለመምራት ሳይሆን እውነት እኩልነት ለማምጣት ሳይሆን፣ እንደ ሀዋሃት ዘርን ለማንገስ ነው። ያም ምንም ኣይሆንም ነበር በተረኝነት እንኳን ቢሆን፣ ግን ኣክራሪና ተገንጣይነትን ነው።

ታዬ ደንዳ ወዲያው ደሞ ተቀየረ። የፕሮፍ መራራም በሚያሳዝን ሁኔታ ተቀየሩ። ችግሩ ዶም ኣላማው ግልፅ ኣያረጉትም፣ መገንጠል ነው ወይስ እንደ ህዋሃት ኣፍኖ ለመግዛት ነው ምንድን ነው ግልፅ ኣይደለም። እንደዚሁ እንደ ህዋሃት እየገደሉ ከገዙ በሗላ ኣሁን ኢትዮዽያ ነፍስ ኣትዘራም ብለው ለመንገንጠል ነው እንደ ህዋሃት። ኣሁን ኢትዮጵያውያን በዘር ሳይሆን መቆም፣ ቆም ብሎ የሚያስብበት ጊዜ ነው።
ዋናው ዜና እሳት ነው ለኔ ብዙ ሰው ኢትዮ 360 ሲያወግዝ ነበር። ለምን እንደተለያዩም ያው ምልከት ነው የሻብያን ህዋሃት እጅ እንዳለበት ነው የሚያሳየው። ይህ ማለት ሁለቱም ሚዲያዎች ለኢትዮጵያ ኣይታገሉም ማለት ነው ለወሬ እንጂ። ያምሆነ ይህ፣ እውነት ሚዲያ ለ ኢትዮዽያ እስከሚባል ድረስ እውነቱን መናገር ነው። ይህ እውነት በደንብ የተጠና መሆን ኣለበት። ወገኔ ነው ተብሎ ኣንዱን ትቶ ሌላን መንቀፍ ዜናም ኣይደለም። ስለዚህ የኢትዮ 360 ዘገባም ሆነ እሳት ትክክሉን መመዝገብ ኣለባቸው። መጀመርያ ሁለቱም ተሸንፈዋል በመከፋፈላቸውም ሆነ ለኢትዮጵያ እንደማይታገሉ ሁለቱም የራሳቸውን ፍላጎትን ነው የሚያራምዱት። ያም ሆነ ይህ፣ መንግስትን እውነት ያሚሰራው ትክክል ካልሆነ መንቀፍ ተገቢ ነው። ኣሁን የምንሸወደው ያለነው መንግስት ውስጥ ሁለት ኣይነት ምስል ኢትዮዽያውያንን እያደናገረ ነው፥ ኣንዱ ሴጣናዊ ኣንዱ ጎን ደሞ በጎ መንፈሳዊ መሆን ኣታላይነት ነው። ለኢትዮዽያውያን የሚያስፈልገው እውነታ ነው።

ኣብይ ኣህመድ ከኣደገኛው ኣለም መሪም ከ ሽመልስ ኣብዲሳ ጋር ሆነው ከ ጆርጅ ሶሮስ ተገናኝቷል። ምን መልክት ይሆን ይህ ሰውዬ ያስተላለፈው። ኣብይ በነ ጃዋር እርምጃ የወሰደው የተገደለው ታዋቂ ኦሮሞ ዘፋኝ ነው። ዝም ካለ ኦሮሞዎች ይበሉታል ለዚህ ነው ግን የቡራዩ መገደል ማንም የሚያስታውሰውም የለም። ግን የተገደለው ኣጫሉ ለዘረኞቹ ጠቀማቸው እንጂ ኣልጎዳቸውም እንዴት፣ ኣጫሉ በኢትዮዽያኖች የሚወደድ ዘፋኝ ነው፣ ግን ሀይመኖቱ ኦርቶዶክስ ነው፣ ታዋቂ ስለሆነ ለኦሮሞ ወጣት ተፅዕኖ ስለሚያስፈጥር፣ ሰላማዊነትን ለዚህ ነው ያስገደሉትም የገደሉትም። ኣንድ ያልገባኝ ነገር። ልክ ግድያዎች እየሆኑና ከሆኑ በሗላ ድር ኣብይ ሚሊሻ ልብሱን ለብሶ ቲቭ ላይ የወጣል። ምን ይሆን።

በኦሮሚያ የሚገደሉት በኦነግ ስለተዋጡ እስረኛ ናቸው ምንም ማድረግ ኣይችሉም። ኣማራ ክልል ግን ትንሸ መተንፈስ ኣለ እነሱንም ማታለል ኣይቻልም ይውቁባቸዋል ኣማራውን ጥቂት ቀርቷል እነሱንም በቁጥጥር ስር ለማድረግ፣ ግን የነ ኣማራው መንግስት ስለዚህ መጨፍጨፍ ጉዳይ ምን ኣለ።

Re: የሰኔ 2012 የኦሮሞው ዘር የማጥፋት የጄኖሳይድ ወንጀል

Posted: 12 Jul 2020, 16:30
by DefendTheTruth
Horus wrote:
12 Jul 2020, 15:29
Ethiopia Tkidem

#ይነበብ!
በኦረሚያ ክልል አስክሬን ተቃጥሏል ወይም የሰዎች አስክሬን በጅምላ ተቀብሯል። በሺህ የሚቆጠር አማራ በቄሮ መገደሉ እየታወቀ መንግስት "የሟቾች ቁጥር 239 ነው።" የሚል መረጃ መልቀቁ በኦረሚያ ክልል በሰው ልጆች ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ ከመፈፀሙ በተጨማሪ አስክሬኖች በጅምላ መቃጠላቸውን እና በአንድ ትልቅና ጥልቅ ጉድጓድ በጅምላ መቀበራቸውን አመላካች ነው።
በኦረሚያ ክልል በአማራ ብሔር ላይ የተፈፀመውን የዘር ማጥፋት ወንጄል መንግስት ግልፅ ካላደረገ፣ የአብይ አህመድ መንግስት ለሁለተኛ ጊዜ በአማራ ብሔር ላይ የተፈፀመውን የዘር ማጥፋ (Genocide) ወንጄል መሸፈኑን በግልፅ አመላካች ነው።

ከደርግ የአገዛዝ ዘመን ጀምሮ የዘር ጥቃት የተፈፀመበት የአማራ ህዝብ በተለይም በዘመነ ህወሓት ዘመን ከ1983 ዓ/ም ወዲህ ያለማቋረጥ የዘር ጭፍጨፋ ተፈፅሞበታል።
በኦረሚያ ክልል በ1984 ዓ/ም በበደኖና በአርጉግቱ ከዚያም በሀረር እንዲሁም በጉራፋርዳ ከፍተኛ የሆነ የዘር ጭፍጨፋ የተፈፀመበት ሲሆን፣ በሺፈራው ሺጉጤ ትእዛዝ ብቻ ከ72,000 ሺህ በላይ አማራ በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ተሰዷል።
ህወሓት ወያኔ የደም ካሳ በሚል ከጎንዴር ወልቃይትን ከወሎ ራያን ለመውሰድ በሚል ብቻ ከ500,000 ሺህ በላይ የወልቃይት አማራን ከ20,000 ሺህ በላይ የራያ አማራን መረሸኑ የሚታወቅ ነው።
ክህወሓት ያልተማረው የኦነግ አገዛዝ ሰዎችን በአደባባይ ዘቅዝቆ እስከ መድረስ ግዲያ በመፈፀም የማይራራ ልቡን የጭካኔ ጥጉን አሳይቷል።
ሻሸመኔ ላይ ሰውን ሰቅሎ ቡራዩን በዴም ያጠበው ኦነግ እና ቄሮ በመንግስት በኩል ምንም አይነት እርምጃ ባለመወሰዱና ባለመጠየቃቸው ጃዋር መሃመድ ተከቧል በማል ብቻ በ3ቀን ከ86 በላይ ንፁሃንን እረሺነዋል።
ሻሸመኔ ላይ ጀምሮ ቡራዩን በደም አጥቦ የኢትዮጵያን ጎዳናዎች ቄሮ አስክሬን ሲጎትትባቸው፣ የአብይ አህመድ መንግስት በገዳዩና በአራጁ በሬሳ ጎታቹ ቄሮ ላይ እርምጃ ከመውሰድ ይልቅ የሟቾችን አስክሬን ብሔር እየጠራ የሞተው አማራ ወይም ጋሞና ወላይታ ብቻ ሳይሆን ኦረሞም ጭምር ነው። በማለት ነገሩን አድበስብሶ አለፈው። ቄሮም የፈለገውን ግዲያና ጭካኔ በምዲር ላይ ቢፈፅም በህግ እንደማይጠየቅ ያኔ አረጋገጠ።

እናም የአርቲስት ሀጫሉን ሞት እንደ አጋጣሚ በመጠቀም የሰው ልጆችን በተኙበት አረዳቸው፣ በጠራራ ፀሓይ ቤታቸውን እያነደደ አንገታቸውን በሜንጫና በገጄራ እየቆራረጠ በላቸው። ለአመታት የሰለጠነውና የታጠቀው የኦነግ ጦር አማርኛ ተናጋሪን በሙሉ ግደል በሚል አዋጅ የኦረሞን ምድር በንፁሃን ደም አጠበው።

ያለምንም ማጋነን በሰኔ 23/2012 እና በሰኔ 24/2012 ዓ/ም ብቻ በኦረሚያ ክልል ከ5000 ሺህ በላይ ሰው በቄሮ እንደተገደለ ከሟች ወገኖች የተገኘ መረጃ ያስረዳል።
በእርግጥ መንግስት ያሳሰበው የንፁሃን ሞት ሳይሆን የኦረሞ ህዝብ ስም በክፉ እንዳይነሳና የኦረሞ ህዝብ ነውር ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ይፋ እንዳይዎጣ መረጃን ማፈን ላይ ነው እየሰራ ያለው።
ሰዎች ሲፐፈጨፉና ሲገደሉ የነበሩ ግለሰቦች እየታደኑና እየተፈለጉ መረጃ ይፋ እንዳያወጡ በመንግስት ቁጥጥር ስር ይገኛሉ።
መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ከ500 በላይ የአማራ ብሔር ተወላጆች ከ258 በላይ የጉራጌ ተወላጆች መረጃ ለህዝብ ይፋ ያወጣሉ በሚል ፍራቻ መያዛቸው ታውቋል። ይህ አይነቱ መረጃን የመደበቅ ተግባር በአፍሪካ መሪዎች በስፋት የተለመደ ነው።
ለምሳሌ ጎረቢት ሱዳንን ሩዋንዳ ቡሩንዲ ኮንጎ ኪኒሻሳ ወዘተ ማየት በቂ ነው።
የሱዳኑ ፕሬዝዳንት አልበሺር በስልጣን ዘመናቸው በሺሺግ ለመረጃ ፍራቻ በአንድ ሰፊ ጉድጓድ ያስቀበሩት የጅምላ መቃብር ከውድቀታቸው ማግስት ለህዝብ ይፋ መሆኑ የሚታዎቅ ነው።
በእኛው ሀገር ኢትዮጵያ ህወሓት ወያኔ በስልጣን ዘመኑ በድብቅ የቀበራቸው የጅምላ መቃብሮች በሶማሊያ መገኘታቸው የሚታዎቅ ነው። ህወሓት በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገደ ቃፍታ ሁመራ በድብቅ የጅምላ መቃብር መፈፀሙ በመረጃ ተረጋግጧል። የአብይ አህመድም የሰሞኑ መንደፋደፍ እንዲህ አይነቱን ወንጀል በሀገራችን ኢትዮጵያ ለማጠናከር ያለመ ነው።
በአማራ ብሔር ላይ በቀጥታ የዘር ፍጅት (Genocide) ተፈፅሟል።
የኦረሞ ቄሮ እና ኦነግ በአማራው ላይ የፈፀመውን የዘር ጭፍጨፋ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ማሳዎቅ የመላው ኢትዮጵያ ምሁራን ኃላፊነት ነው።
በተለይም የአማራ ምሁራን የአማራ ብሔር ተወላጆች በኦረሞ ክልል በአረመኔው ቄሮ በጅምላ ለተጨፈጨፉት ንፁሃን ዜጎች ድምፅ የምትሆኑበት ጊዜ ነው።

አብይ አህመድን ያሳሰበው የአማራው መጨፍጨፍ ሳይሆን የኦረሞ ህዝብ በክፉ ስሙ በአለም መድረክ ላይ እንዳይነሳ ነው።
መረጃውን ያነበባችሁት ሼር በማድረግ ለሌሎችም በማድረስ በግፍ ለተፈጁ ለተጨፈጨፉ ወገኖች ድምፅ ሁኑ!!
I started to read and didn't find courage to go through the garbage, if you think there is case for it, then present your case, we will support you and defend the victims in all what we can.

Trying to seek a a profit at the lose of other's suffering is simply a cheap and probably also inhuman political game and needs to be stopped. The writer of this propaganda and those who are propagating the un substantiated fake news are as worse as those who have committed the crime which all sides have agreed up on to have occurred.

Who is he/she and how did he/she conduct the survey of "ከ5000 ሺህ በላይ ሰው በቄሮ እንደተገደለ ከሟች ወገኖች የተገኘ መረጃ ያስረዳል" and from where, using which methods of surveying the general public?

Most importantly how did the surveyor overcome his/her qizenam lib to go to the areas of the crime and collect the data?