ምክር ለኢትዮዽያውያኖች፣
Posted: 12 Jul 2020, 13:15
ኢለኢትዮዽያ በሚያስፈልገው ሁናቴ ዲሞክራሲ ማምጣት በሚያስችል ህገ መንግስት ሁሉም በሚስማማበት ግልፅ የሆነ ማዘጋጀት። ያፈነገጠውን ጥያቄ ለጊዜው ኣስቀምጦ። በውጭም ሆነ በውስጥ ያለው በሙሉ ኢትዮዽያን የሚፈልግ ወደ ተለያየ ኣይነት ትግል መግባት ኣለበት። ያ እየሆነ በጎን ውጭ ሰው የሌለበት ውስጥ ኢትዮዽያን ለሚያዳክሙና ለማጥፋት ከሚሞክሩ ጋር ኣብዛኛው ስሜታዊ በመሆን ስለሆነና የኣገሪቱ መከፋፈል መተማመን ስለማያመጣና ስላላመጣ ነው።
ሻብያዎች፣ ህዋሃቶች፣ ኦነጎች፣ ግብፆች፣ የውጭ ሃይሎች ባሁኑ ግዜ ኢትዮዽያውያንን እንደ ድግምት ኣንዱን ጠላት ኣድርጎ እኔ ንፁህ ነኝ ወይ ያ ይሻላል በማለትና በማደናገር ህዝቡ እንዲሁ እንደተደናበረ ሊጨርሱት ነው። ሳትታገል እንዲሁ መሞት፣ የሞት ሞት ነው። ማንንም ከመስማት በራስ ህ በየቦታው እየተደራጀህ ተነሳ። እንግሊዝ ልዩ ሃይልን በየ ክልሉ ያሰለጠነችው ኣንዱ ግዙፍ ሆኖ ሌላው እንዲበላ በመፎካከርና ወይም እርስ በርስ እንዲጨራረስ ነው። ከ ኣዲዲስ ኣበባ በታች ያለው ባሁኑ ግዜ ኣልቆለታል። በዚህ ኣካባቢ በኢሃፓ የተሳተፉ ሁሉ ኣሁን ወደ ዋሃቢ ወይም ታላቋ ኦነግ ወይም ሶማልያ ውስጥ ህዝብሸን ታካትቻለሽ። ኣማራ ክልል ውስጥ ብትሆን ኣይቀርልህም፣ እነ ጂጂ ሺባባው ተነስተውልሃል ወደ ፕሮቴስታንትም ሆነ ወደ ሌላ ማንነት ለመቀየር ልክ እንደ ኦሮምያ ውስጥ። ይህ ሁሉ የውጭ ሃይል ኦርቶዶክስን ስለሚጠላ ነው የእውነት ሃይማኖትን። በጎን ደሞ ኣባይ ጉዳይ ኣለልህ።