Page 1 of 1

ለሀጫሉ የሚገባው በወግ የተሠራ ሀውልትና የክብር ቀብር እንጂ የመለስ ዜናዊን ማስታወሻ እንደሰረዙት የአማራና የሶማሌ ክልሎች አማራ ስልጣን ላይ ከቆየ የሚሠረዝ ስያሜ አይደለም፡፡

Posted: 11 Jul 2020, 10:53
by AbebeB
ለሀጫሉ የሚገባው በወግ የተሠራ ሀውልትና የክብር ቀብር እንጂ የመለስ ዜናዊን ማስታወሻ እንደሰረዙት የአማራና የሶማሌ ክልሎች አማራ ስልጣን ላይ ከቆየ የሚሠረዝ ስያሜ አይደለም፡፡

OPDO/አዚም/ፒፒ ከረጢት ራሷን ማታለል ቀጥላለች፡፡ የሀጫሉን ስም በትምህርት ቤት ሰየምን እያለች ግን ደግሞ አማራ በሥልጣን ላይ ከቆዬ ነገ ሊሰርዘው እንደሚችል ታስወራለች፡፡ ይህንን በሚገባ የሚያውቁት የሀበሻ ሚዲያዎች ሰበር ዜና እያሉ ያቀርቡልናል፡፡ ዶሮን ሲያታልሉ … OPDO/ፒፒ ከረጢትን ያደንቃሉ ይባል የለ፡፡

ግን ሀበሻን ያልገባው ኦሮሞ የሚያውቀው ጉዳይ አለ፡፡ ምንነቱን ረጋ ብለን ልናየው ነው፡፡